የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አፈጻፀም 95 በመቶ መድረሱ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አፈፃፀም 95 በመቶ መድረሱን የሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገልጿል። ከዚህም ውስጥ የሲቪል ሥራው 98 በመቶ እንዲሁም የኤሌክትሮሜካኒካል ሥራው 78 በመቶ መድረሱ ተገልጿል።...
በወቅታዊ አሁናዊ ጉዳይ ከአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ!!!
የአማራን ሕዝብ በማሠቃየትና ችግር ውስጥ በማስገባት ድል ይገኛል በሚል የእውር ድንበር የትግል ስልት የሚከተለው ፅንፈኛና ዘራፊ ኃይል ሕዝቡን ወደ ተወሳሰበ ስቃይ አስገብቶታል።
ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ባለፈው የተፈጠረውን ክፍተት አስቀድሞ ለመፍታት መንግሥት ለአርሶ አደሩ የሚልከውን ማዳበሪያ...
የሴቶችን ተጠቃሚነት ማጎልበት የሁልጊዜም ተግባር ሊኾን እንደሚገባ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ...
ደሴ: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን “ሴቶችን እናብቃ ልማት እና ሰላምን እናረጋግጥ” በሚል መሪ መልእክት በደሴ ከተማ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም ደረጃ ለ113ኛ፣ በሀገር አቀፍ...
“በአማራ ክልል ከሚስተዋለው የፀጥታ ችግር ቀጥሎ የኑሮ ውድነት የማኅበረሰቡ አንገብጋቢ ችግር ነው” የአማራ ክልል...
ደሴ: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ከሚስተዋለው የፀጥታ ችግር ቀጥሎ የኑሮ ውድነት የማኅበረሰቡ አንገብጋቢ ችግር መኾኑን የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ በዛብህ ግዛቸው ተናግረዋል።
ቢሮው ባለፉት ስድስት ወራት ያከናወናቸውን...
“በደም የተከበረው በላብና በሕግ ይፀናል” አቶ አሸተ ደምለው
ሁመራ: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሕዝብ የወልቃይት ጠገዴ አማራ ባለፈው ሥርዓት የደረሰበትን ግፍ እና መከራ በመገንዘብ ከወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ጎን ሊቆም እንደሚገባ የዞኑ ነዋሪዎች ጠይቀዋል።
በዞኑ አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው የተጻፈው "የተከዜ አዳኝ ትውልድ" መጽሐፍ...








