የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከ47 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ካፒታል የጤና ጣቢያዎችን አገልግሎት እያስፋፋ...

ባሕርዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ በአቅራቢያ የሚገኙ ጤና ጣቢያዎች ምቹ አገልግሎት እንዲሰጡ የግንባታ ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ካምፓስ ሀኪም ግዛው...

ኢትዮጵያ እና ዴንማርክ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮችን ያካተተ ምክክር አካሄዱ።

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮችን ያካተተ ምክክር ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ማካሄዳቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሴን ጋር...

በደብረ ብርሃን ከተማ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ክትባት እየተሰጠ ነው፡፡

ደብረ ብርሃን: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር በቀዳሚነት ይጠቀሳል። ይህንን አስከፊ በሽታ ለመከላከል በሀገር እና በክልል አቀፍ ደረጃ የቅድመ መከላከል ክትባት እየተሰጠ ይገኛል። በደብረ ብርሃን...

በጣና ሐይቅ ላይ አገልግሎት ለመስጠት የተሠራችው ጣና ነሽ ፪ የተሰኘች ጀልባ ወደ ኢትዮጵያ...

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ለኢትዮ ፌሪስ ጣና የሀገር ውስጥ የውኃ ትራንስፖርት እንዲያገለግሉ የተገዙት ሁለት ዘመናዊ ጀልባዎች ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ነው፡፡ ጣና ነሽ ፪ የተሰኘችው ዘመናዊ የሕዝብ ትራንስፖርት ጀልባ እና...

በመቅደላ ወረዳ ከ21 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው የተለያዩ የመሰረተ ልማት ሥራዎች ተመርቀው ለአገልግሎት...

ደሴ: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሸዋጋ እሸቱ፣ ኡመር አሊ እና አንዳርጌ ታደሰ በመቅደላ ወረዳ ማሻ ከተማ አዲስ በተመሰረተው የከተማዋ ክፍል ነዋሪ ሲኾኑ የመሰረተ ልማት ችግሮች እንደነበሩባቸው ተናግረዋል፡፡ በተለይም የመንገድ መሰረተ ልማት ባለመኖሩ እና አካባቢው...