“ሴቶች ሠላምን እያስጠበቁ፣ ሀገር እየገነቡ እና ዘርፈ ብዙ ሚናቸውን እየተወጡ ይገኛሉ” በላይ በዛብህ
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት "ዓለም አቀፍ የሴቶችን አቅም በማጎልበት የጤና ልማትን እናፋጥን" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በባሕር ዳር አክብሯል።
የኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ...
“ሴቶች ከተለምዷዊ አሠራሮች መውጣት እና ማነቆዎችን በመስበር የማኅበረሰቡ አቅም መኾን ይኖርባቸዋል” የጤና ሚኒስትር ዶክተር...
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ከአለርት ኮምፕሬሄንሲቭ ሆስፒታል ጋር በመተባበር ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀንን በአዲስ አበባ እያከበረ ይገኛል።
"የሴቶችን አቅም በማጎልበት የጤና ልማቱን እናፋጥን" በሚል የሴቶች ቀን እየተከበረ ነው፡፡
በዚህ በዓል ላይ...
ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የውኃ ተቋማት ላይ ውድመት መድረሱን ውኃ እና ኢነርጅ ቢሮ...
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተከሰተው የጸጥታው ችግር ምክንያት ከ1 ሺህ 500 በላይ የውኃ ተቋማት ላይ ጉዳት መድረሱን የቢሮው ኀላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ.ር) ገልጸዋል።
በውኃ ተቋማቱ ላይ የደረሰው ጉዳት...
ጽንፈኛ ቡድኑ ሰላማዊ ሕዝብን ሲገድል፣ ገንዘብ እና ንብረት ሲዘርፍ እንደነበር የተማረኩ የጽንፈኛው ቡድን አባላት...
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎጃም ኮማንድፖስት ትናንት በምዕራብ ጎጃም ዞን ቁጭ አካባቢ ባደረገው ሰላምን የማስከበር ሥራ ከተማረኩት የጽንፈኛው አባላት መካከል የሕዝብዓለም አባዋ እና ቴዲ መኩሪያው ይገኙበታል፡፡
ምርኮኞቹ ከጽንፈኛው ጋር ከተቀላቀሉበት ጊዜ አንስቶ የማገት፣...
ሸማቹን እና አርሶ አደሩን በማገናኘት ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ የመጣውን የኑሮ ውድነት ማረጋጋት እንደሚቻል የጎንደር...
ጎንደር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ጎንደር እና አካባቢው ሰፊ ምርት ያለበት ቢሆንም ያልተገባ የንግድ ሰንሰለት መኖሩ የኑሮ ውድነቱ እንዲባባስ እንዳደረገው አስተያየታቸውን የሰጡን የከተማዋ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
ነዋሪዎቹ የኑሮ ውድነቱ ከዕለት ዕለት እየጨመረ መምጣቱ ማኅበረሰቡን እንዲማረር አድርጎታል ብለዋል።...








