ሕዝበ ክርስቲያኑ በዓብይ ፆም የተቸገሩ ወገኖቹን በማሰብ እና በመደገፍ ሊያሳልፍ እንደሚገባ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ...

ደብረ ብርሃን፡ መጋቢት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መጋቢ ሀዲስ ነቃጥበብ አባቡ በነገዉ እለት የሚጀምረውን የዓብይ ፆምን በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት ኢየሱስ ክርስቶስ በገዳመ ቀረንጦስ የፆመዉ ፆም ...

“ክልሉ ከገጠመው ቀውስ በፍጥነት ወጥቶ ሕዝቡ የተረጋጋ ሕይወት እንዲመራ መፍጠር፣ መፍጠን፣ ቅንጅት እና ተግባቦት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ወቅታዊ የሰላም፣ የልማት፣ የመልካም አሥተዳደር እና የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ላይ ትኩረት ያደረገ የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ይካሄዳል። የምክክር መድረኩ ዓላማ ባለፉት ሰባት ወራት በጽንፈኛው እና ዘራፊው ኃይል...

“ሕዝበ ክርስቲያኑ ታላቁን የዓብይ ፆም ስንጻም የተቸገሩ ወገኖቹን በማሰብ እና ያለንን በማካፈል ሊኾን ይገባል”...

ባሕር ዳር: መጋቢት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የዓብይ ጻም ወራትን የተቸገሩ ወገኖቹን በማሰብ እና በጎ ምግባራትን በማከናወን ሊያሳልፍ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ...

ከአካባቢያዊነት የተሻገረው ሰውነት!

ባሕር ዳር: መጋቢት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአንዳንድ ሰዎች መወለድ እንዲህ ነው። ከራስ አልፎ ለቤተሰብ፣ ከቤተሰብ አልፎ ለማኅበረሰብ፣ ከማኅበረሰብ አልፎ ለሀገር፣ ከሀገር ሁሉ አልፈው ዓለም አቀፍ ዜጋ የሚኾኑ አሉ። ካትሪን ሐምሊን በአውስትራሊያ ሲድኒ ነበር የተወለዱት። ከግማሽ...

ሴቶች ለሀገር ሰላም እና ልማት ያላቸውን እምቅ አቅም አሟጠው ሊጠቀሙ እንደሚገባ ተገለጸ።

እንጅባራ: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ''ሴቶችን እናብቃ ልማት እና ሰላምን እናረጋግጥ'' በሚል መሪ ሃሳብ በእንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ውሏል። በዓለም ዙሪያ ያሉ ሴቶች መብት እና ጥቅሞቻቸውን ለማስከበር ባደረጉት ተጋድሎ...