“ረመዷን የኅብረት፣ የአብሮነት እና የእዝነት ወር ነው” የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች
ደብረ ብርሃን፡ መጋቢት 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ያነጋገራቸው በደብረ ብርሃን ከተማ የሚኖሩ ሙስሊሞች 1 ሺህ 445ኛው ዓመተ ሂጅራ የረመዷን ፆምን የሃይማኖቱ አስተምህሮ በሚያዝዘው አግባብ በጎ ተግባርን በማድረግ እንደሚያሳልፉት ተናግረዋል።
አማኞቹ ረመዷን የኅብረት፣...
“በክልሉ ለተፈጠረው መጠነ ሰፊ ቀውስ ችግሮቹ ከውስጥም ከውጭም የሚመነጩ ናቸው” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች የሚሳተፉበት እና በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚመክር የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል፡፡
"ፈተናዎችን በጽናት እና በቁርጠኝነት በመሻገር የሕዝባችንን ዘላቂ ሰላም...
የአካባቢው ሰላም መረጋገጥ የመንገድ መሠረተ ልማት ግንባታ እንዲቀጥል ማድረጉን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት...
ደባርቅ: መጋቢት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰሜን ጎንደር ዞን ሦስት ወረዳዎችን የሚያገናኝውን ከበለስ መካነብርሃን የሚገነባ መንገድን ተመልክተዋል።
የመንገዱ አካል የኾነው 160 ሜትር ርዝመት ያለው የበለገዝ ወንዝ ድልድይ ግንባታ...
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ለአካል ጉዳተኞች እና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች ማዕድ አጋራች።
ባሕርዳር: መጋቢት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር - ደሴ ሰበካ ሐዋርያዊ ሥራዎች ማስተባበሪያ ቢሮ በባሕር ዳር ከተማ ለሚኖሩ የአካል ጉዳተኞች እና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች ማዕድ አጋርቷል። የማነቃቂያ እና...
“ረመዷንን የሠላም፣ የፍቅር፣ የመተባበር እና የመተጋገዝ አድርገን መፆም ይገባናል” የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የ1 ሺህ 445ኛውን የወርሃ ረመዷን ፆምን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫው "ረመዷንን የሠላም፣ የፍቅር፣ የመተባበር እና የመተጋገዝ አድርገን መፆም ይገባናል" ሲሉ...








