“የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን በአጭር ጊዜ ወደ ሥራ ለማስገባት በትኩረት እየተሠራ ነው” ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: መጋቢት 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን በአጭር ጊዜ ወደ ሥራ ለማስገባት በትኩረት እየተሠራ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌዴራል እና...

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ በ16ኛ መደበኛ ጉባኤው የተለያዩ ውሳኔዎችን ያሳልፋል፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ መጋቢት 3/2016 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ መክርቤቱ በውሎው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዕጩ ዳኞችን ሹመት፣ የፌዴራል የመንግሥት...

በጎጃም ኮማንድፖስት ስር የሚገኘው ክፍለጦር በሰሜን ጎጃም በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች ላይ በተሟላ ሁኔታ ሕግ...

በጎጃም ኮማንድፖስት ስር የሚገኘው ክፍለጦር በሰሜን ጎጃም በሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎች በመሠማራት የፅንፈኛውን አከርካሪ በመስበር ላይ እንደሚገኝ አስታዉቋል።ክፍለጦሩ ከአማራ ክልል የፀጸጥታ ኀይሎች ጋር በመጣመር የዘራፊውን ቡድን አባላት ደምስሷል፣ ሁለት ተሽከርካሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሏል። የክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል...

የፌዴራል እና የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን የግንባታ እንቅስቃሴ እየተመለከቱ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌዴራል እና የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ግዙፉን የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የግንባታ እንቅስቃሴን እየተመለከቱ ነው። በምልከታው...

“ያሳለፍናቸው የፈተና ጊዜያት ምግባራችን እና ተግባራችንን መቅረጽ አለባቸው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ፈተናዎችን በጽናት እና በቁርጠኝነት በመሻገር የሕዝባችንን ዘላቂ ሰላም እና ልማት እናረጋግጣለን" በሚል መሪ መልእክት የምክክር እና የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል፡፡ በመድረኩ ከክልል እስከ ወረዳ የሚገኙ...