ሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በተመድ ጥላ ስር የሚሰማራ የሰላም አስከባሪ አስመረቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥላ ሰር የሚሰማራ ሰላም አሰከባሪ የሰራዊት አባላትን እያሰመረቀ ነው። የእለቱ የክብር እንግዳ የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ኀላፊ ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማን...

የዜጎችን የፍትሕ ጥያቄ ለመመለስ የሕግ እና ፍትሕ ማሻሻያዎችን ለመተግበር እየሠሩ መኾኑን የፍትሕ ቢሮ ኃላፊዎች...

ባሕርዳር: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕግ እና ፍትሕ ማሻሻያዎችን በመተግበር የዜጎችን የፍትሕ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት እየሠሩ እንደኾነ የክልሎች የፍትሕ ቢሮ ኃላፊዎች ገለጹ። የፌዴራል ፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት በበኩሉ፤ ክልሎች የሕግ እና...

በምርት ዘመኑ ከ9 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማዘጋጀት እየተሠራ መኾኑን የሰሜን ሽዋ...

ደብረብርሃን: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሽዋ ዞኑ ግብርና መምሪያ የሰብል ልማት ባለሙያ ሁሉምታዬ ዘነበ በዚህ የምርት ዘመን ከ9 ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማዘጋጀት እየተሠራ መኾኑን ገልጸዋል። እስካሁን ድረስም...

በረመዷን ወር ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ድጋፍ ለማሠባሠብ ዝግጅት መጠናቀቁን የአማራ ክልል እስልምና...

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያውያን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል። የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ጀውሃር ሙሐመድ የረመዷን ወር የመደጋገፍ እና የመረዳዳት ወር በመኾኑ በተለያዩ...

በኢትዮጵያ እና በፓኪስታን መካከል ያለው ሁለንተናዊ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ከፓኪስታን አምባሳደር አቲፍ ሸሪፍ ጋር ተወያይቷል። ውይይቱ ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን ረጅም ዕድሜ ያስቆጠረ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉባቸው መንገዶች ላይ...