የሁመራ ከተማ ነዋሪዎች በከተማ ግብርና የመስኖ ልማት ተጠቃሚ መኾናቸውን ገለጹ።

ሁመራ: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በ2016 የምርት ዘመን 3 ሺህ 750 ሄክታር መሬት በጊዜያዊ አትክልት በመስኖ እየለማ ይገኛል። በዚህ የመስኖ ልማት 2 ሺህ 960 አርሶ አደሮች ተሳታፊ...

ከ2 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶች በከተማ ግብርና የጓሮ አትክልት እንዲያለሙ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የወልድያ...

ወልድያ: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመኖሪያ ቤት ግቢና በመንግሥታዊ ተቋማት የከተማ ግብርናን እያስፋፋ መኾኑን የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ኀላፊ ደስታ ሰጠ ገልጸዋል። በያዝነው ዓመት እስካሁን እያለሙ ካሉት ነዋሪዎች በተጨማሪ ከ2 ሺህ በላይ መኖሪያ ቤቶችን...

“ሕግ የማስከበር ኀላፊነት የወደቀው በአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ተቋማት ትከሻ በመኾኑ ክፍተቶችን ለይቶ መሙላት እና...

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ተቋማት ያለፉትን ሰባት ወራት እቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በግምገማው የዘርፉ ቢሮዎች የኾኑት ሰላም እና ጸጥታ፣ ሚሊሻ፣ ፖሊስ፣ ፍትሕ፣ ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት፣ ሲቪል ሰርቪስ፣ ፀረ ሙስና...

”በጽንፈኝነት እሳቤ በተፈጠረው የሰላም መታወክ በዋነኛነት እየተጎዳ ያለው ሕዝቡ ነው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ በተዋረድ የሚገኙ የምክር ቤት አፈ ጉባኤዎችን እና የምክር ቤቶች ፎረም አሥተባባሪዎችን ትናንት ከሰዓት አወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የበጀት ዓመቱ ያለፉ...

“የምክክር መድረኩ የሰመረ የመንግሥት እና የሕዝብ መስተጋብር ለመፍጠር የሚያስችል ግንዛቤ ተፈጥሮበታል” አቶ አሸተ ደምለው

ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ተከታታይ ሦስት ቀናት በክልሉ ርእሰ መዲና ባሕር ዳር "ቃልን በማክበር በዘላቂነት እግርን መትከል" በሚል መሪ መልእክት ሲካሄድ የነበረው የምክክር መድረክ ዘጠኝ ነጥቦች ያሉት የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቅቋል፡፡...