ለአረንጓዴ አሻራ ልማት እስካሁን አምስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ችግኞች መዘጋጀታቸውን የኢትዮጵያ ደን ልማት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ደን ልማት የአረንጓዴ አሻራ እና ሰው ሠራሽ ደን መሪ ሥራ አስፈጻሚ አበሩ ጠና በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት እስካሁን ለአረንጓዴ አሻራ ልማት አምስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ችግኞች...

ወይዘሮ ጌጤ ለምን ተጠያቂ ኾኑ?

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወይዘሮ ቅድስት ሐይሌ እና አቶ ቢኒያም ክፍሌ ላለፉት 12 ዓመታት የትዳር ሕይዎታቸው ያማረ እና የሠመረም ነበር፡፡ በዚህ አርአያ በኾነ ትዳር ውስጥ ከሃብት እና ንብረት በተጨማሪ ልጆችንም አፍርተውበታል፡፡ የሁለቱ ጥንዶች...

በበይነ መረብ ማጭበርበር የሚፈጸም ጥቃት

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀጥታ የበይነ መረብ አገልግሎትን እና በይነመረብን የሚጠቀሙ መተግበሪያዎችን በመጠቀም የጥቃት ዒላማ በተደረገ ተቋም ወይም ግለሰብ ላይ የሚፈጸም የማጭበርበር አይነት ነው፡፡ ድርጊቱ የሳይበር የወንጀል እና በተለያየ መንገድ የሚፈጸም ነው፡፡ ይህ...

ምክር ቤቱ 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል፡፡ በስብሰባውም ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ኹኔታ ለመወሰን የወጣ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ...

የአካባቢውን የጸጥታ ስጋት ሙሉ በሙሉ ለማስወገድ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ጎንደር ዞን በዳባት ወረዳ እና አካባቢው በሕዝብ ህይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ሲያደርስ የነበረውን የጽንፈኛ ኃይል መቆጣጠር መቻሉ ተገልጿል፡፡ አሁን ላይ በአካባቢው ሰላም እንዲሰፍን በማድረግ ላይ የሚገኙ የክፍለ...