የአትክልት እና ፍራፍሬ ችግኞች ለክረምት ወራት ተከላ መዘጋጀታቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ 7 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ቋሚ አትክልት እና ፍራፍሬዎች በኩታ ገጠም እየለማ ይገኛል። ቡና፣ አቮካዶ፣ ማንጎ፣ ሙዝ እና አፕልም በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በስፋት...

በደሴ ከተማ ከመምህራን ጋር በወቅታዊ የጸጥታ እና ደኅንነት ጉዳይ ላይ ምክክር እየተደረገ ነው፡፡

ደሴ: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደሴ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የጸጥታ እና ደኀንነት ጉዳይ በከተማ አሥተዳደሩ ከሚገኙ የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤት መምህራን ጋር ምክክር እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ...

አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም በማጽናት የልማት ሥራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል ተባለ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት በቀጣናው ያለውን የፀጥታ ሁኔታ እና የኮማንድ ፖስቱን የሥራ አፈጻጸም በዛሬው እለት ገምግሟል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ...

“የዓድዋ ድል መታሰቢያ የኢትዮጵያዉያንን ማንነት የሚገልጽ ጥልቅ የሀገር ሀብት ነው” ሼህ አብዱላዚዝ አብዱልዋሊ

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ የዓድዋን ታሪክ ለማወቅ ከማገዙ በዘለለ ሀገሪቱን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የሕዝብ ኅብረት አስፈላጊነትን እንደሚያስተምር የእስልምና ኃይማኖት መምህራን እና አባቶች ተናገሩ። ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተሰባሰቡ የእስልምና ኃይማኖት...

የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት በደቡብ ወሎ ዞን ያሉ የልማት ሥራዎችን ተመለከቱ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) የተመራው የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተው የልዑካን ቡድን አባላት በዞኑ ውስጥ ሕዝብን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ምልከታ በማድረግ ላይ...