ኢትዮ ቴሌኮም ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ እና የቴክኖሎጂ መርጃ መሣሪያዎችን ድጋፍ አደረገ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የአካል ድጋፍ እና የቴክኖሎጂ መርጃ መሣሪያዎችን በመላዉ ሀገሪቱ ለሚገኙ 500 አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል። የኢትዮ ቴሌኮም ተወካይ መሳይ ውብሸት የዜጎች ሁለንተናዊ እድገት እንዲረጋገጥ ተቋማቸው ማኅበራዊ...

“ደብረ ማርቆስን ጨምሮ አምስት ተጨማሪ የሀገር ውስጥ መዳረሻ ኤርፖርቶችን እየገነባን ነው” የኢትዮጵያ አየር መንገድ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አምስት ተጨማሪ የሀገር ውስጥ መዳረሻ ኤርፖርቶችን እየገነባ መኾኑን የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው አየር...

የፀጥታ ችግሮችን ለመቀልበስ እና ሰላምን ለማጽናት የተለያዩ ሥራዎች መሠራታቸውን የሰሜን ጎንደር ዞን አስታወቀ።

ደባርቅ: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌዴራል መንግሥት የድጋፍ እና ሱፐርቪዥን ቡድን በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ የተከናዎኑ ተግባራትን እየገመገመ ነው፡፡ በፍትሕ ሚኒስትሩ ጌድዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) የሚመራው የፌዴራል መንግሥት የድጋፍ እና ሱፐርቪዥን ቡድን በሰሜን ጎንደር ዞን...

“ሰላም የትውልድ እና የፖለቲካ ባሕል ግንባታን ይፈልጋል” አቶ አብዱ ሁሴን

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን ከደሴ ከተማ ከግል እና ከመንግሥት ትምህርት ቤቶች ከተውጣጡ መምህራን ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡ ምክትል ርእሰ መሥተዳደሩ ከሐምሌ አጋማሽ ጀምሮ የአማራ ክልልን የገጠሙት...

የኢትዮጵያ እና ግሪክን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከግሪክ አቻቸው ጋር መክረዋል።የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከግሪክ ፕሬዚዳንት ካትሪና ሳኬላሮፖሉ መኖሪያ ቤት ተገኝተው ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ግሪክ መካከል ያለውን ታሪካዊ የወዳጅነት እና የትብብር...