በደብረ ማርቆስ ከተማና ዙሪያዉ ሽብር ለመፈጸም ተንቀሳቅሶ የነበረውን ጽንፈኛ ቡድን የማያዳግም እርምጃ እንደተወሰደበት ተገለጸ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአካባቢው የሚገኘው ክፍለጦር አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል ሃብቱ ከበደ እንደተናገሩት ደብረ ማርቆስ ህልሙ የኾነችበት ፅንፈኛው ኀይል ከተማውን የሽብር አውድማ ለማድረግ በማሰብ በተለያየ አቅጣጫ ለመምጣት የሞከረውን ኀይል በአከባቢው ባሉት የመከላከያና የክልሉ...
“በጽንፈኛ ኀይሉ የተከሰተው የሰላም እና ጸጥታ ችግር በከተማዋ የኑሮ ውድነት እንዲባባስ፣ የሥራ እድል ፈጠራ...
ደሴ: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ስምንት ወራት ከሰላም እና ደኅንነት ተግባር ባሻገር የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች በተሻለ መንገድ መፈጸማቸውን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ተናግረዋል፡፡ የደሴ ከተማ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር በአማራ ክልል ወቅታዊ የሰላምና የልማት ሥራዎች ላይ ውይይት አካሂደዋል።
በውይይቱም በአማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...
“የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ አማራ ለመኾኑ በአካባቢው ያለው ቤተ መንግሥት ምስክር ነው” ምክትል አፈ ጉባኤ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን "ቃልን በማክበር በዘላቂነት እግርን መትከል" በሚል መሪ መልዕክት የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የዞኑ አመራሮች እና የመንግሥት ሠራተኞች በተገኙበት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ...
በዓለም ከተማ አሥተዳደር ከሃይማኖት አባቶች ጋር ምክክር ተካሄደ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በመርሐቤቴ ወረዳ እና በዓለም ከተማ ካሚገኙ የሃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊው የወረዳውና የከተማው ሰላም ዙሪያ ምክክር አካሂደዋል። በውይይቱም የጋጠሙ ችግሮችንና የመፍትሄ መንገዶችን የሃይማኖት...







