በጎጃም ኮማንድፖስት የተሰማራው ኮር በሰሜን ጎጃም ዞን እና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቀጠና 57 የጽንፈኛውን...

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሩ ዘመቻ ሻለቃ አረጋኸኝ አለሙ እንደተናገሩት የጽንፈኛው ታጣቂዎች በትናንትናው እለት በእብሪት ተነሳስተው ከባሕር ዳር ዙሪያ፣ ስናጊ፣ ብራቃት፣ ቢኮሎ ዓባይ፣ ዳጊ ከተባሉ የሰሜን ጎጃም አካባቢዎች ተሰባስበው ለሽብር ሲዘጋጁ ገርጨጭ...

በዓለም ላይ የሚገኙ ሀገራት ሙስና እና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል የተለያየ አሠራር ይከተላሉ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአንዳንድ ሀገሮች በሕዝብ ይሁንታ ሥልጣን የያዘው የፖለቲካ ፓርቲ ለመረጠው ሕዝብ ተጠያቂነትን ለማስፈን እና መራጩ ሕዝብ በቂ መረጃ እንዲኖረው ለማድረግ የፓርላማ እና የመንግሥት የካቢኔ...

ከዕለታዊ ጥቅም የተሻገረው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ!

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 9 ሺህ 60 ተፋሰሶችን ለመሥራት ታቅዷል፡፡ ሥራው 376 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ይሸፈናል፡፡ ባለፉት ዓመታት በተሠራ ሥራ በርካታ ተፋሰሶች አገግመው አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ እያደረጉ...

“ኮንፈረንሱ የእስካሁኖቹን ሥራዎች በመገምገም ቀሪ ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ የሚመክር ነው” አቶ ሲሳይ ዳምጤ

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ መልዕክት የሰሜን ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ዞናዊ ኮንፈረንስ እያካሄደ ነው፡፡ ኮንፈረንሱ የመሪዎችን አንድነት በማጠናከር የሕዝብን የሰላም፣ የልማት እና የመልካም...

“የሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት የኑሮ ውድነቱን ለማሻሻል ኀላፊነታቸውን እየተወጡ ነው” የሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳደር

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኅብረት ሥራ ማኅበራት የኅብረተሰቡን ችግር በማቃለል የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ በመኾኑ በተለያየ ዓይነት እና ደረጃ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ተደራጅተው አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህ የኅብረት ሥራ ማኅበራት መካከል የሸማች ኅብረት ሥራ...