ኅብረተሰቡ ጽንፈኝነትን በመታገል ለአብሮነት እና ለሰላም ዘብ ሊቆም እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
እንጅባራ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት ድርጅታዊ ኮንፈረንስ በእንጅባራ ከተማ እያካሄደ ነው።
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...
“በዋግ ኽምራ አንጻራዊ ሰላም መኖሩ በልማቱ ዘርፍ የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ አግዟል” የዋግ ኽምራ...
ሰቆጣ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ስምንት ወራት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የተከናወኑ ሥራዎችን በተመለከተ መግለጫ የሰጡት የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አሥተዳዳሪ ኃይሉ ግርማይ በአካባቢው ያለው ሰላም በልማቱ ዘርፍ የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ እገዛ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮምፕሊያንስ ቀንን እያከበረ ነው።
አዲስ አበባ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባንኩ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የእለቱ የፕሬዚዳንቱ ተወካይ ኤፍሬም መኩሪያ ባንኩ የኮምፕሊያንስ ቀንን ማክበር ከጀመረ 3 ዓመት ማስቆጠሩንም ገልጸዋል፡፡ በዚህ ዕለትም ባንኩ በአሠራር ሂደት ውስጥ የባንክ መመሪያ እና መንገድ ጠራጊነት...
የዳንግላ ከተማ ነዋሪዎች ዘላቂ ሰላማቸውን ለማረጋገጥ ከሠራዊቱ ጋር በጋራ እንደሚሠሩ አረጋገጡ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዳንግላ ከተማ ነዋሪዎች ከጎጃም ኮማንድፖስት አመራሮች ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ እንደተናገሩት ፣ "ፅንፈኛው ምንም ዓላማ የሌለው እና የግል ጥቅሙን የሚያግበሰብስ በመሆኑ ንብረታችንን ይዘርፋል፣ የገንዘብ መዋጮ...
“ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ኀላፊነትን በአግባቡ መወጣት ይገባል” የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር
ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ አገልግሎት አሰጣጡን የተሻለ ለማድረግ የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት ከከተማ አሥተዳደሩ የብልጽግና ፓርቲ አባላት...







