“በዞኑ በተከሰተው ግጭት ከ2 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ የንብረት ውድመት ደርሷል” የምሥራቅ ጎጃም...

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ የዞኑን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በአማራ ክልል ለወራት በዘለቀው ግጭት በሰው ሕይወት እና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል፡፡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ኑርልኝ...

የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ለ12 ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

ወልድያ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) 4 ሚሊዮን ብር የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የሰጠው የቅድመ መደበኛ ትምህርትን ለማሳለጥ ታላሚ በማድረግ መኾኑን በአማራ ልማት ማኅበር የሰሜን ወሎ ዞን እና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 የመካከለኛ ዘመን ግምገማ ወቅት ለዕቅዱ መነሾ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮዽያ የሀገር በቀል ለውጥ አጀንዳ፣ ብሔራዊ የ10 ዓመት ዕቅድ፣ የዘላቂ ልማት ግቦች ዕቅድ፣ የአፍሪካ ኅብረት አሕጉራዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ ማዕቀፍ ውስጥ የመነጨው ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በኢትዮጵያ ፈጠራ...

ባለፉት ወራት የተፈጠረው የፀጥታ ችግር በበጀት ዓመቱ ሊሠሩ የታቀዱ ተግባራት አፈጻጸም ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩን...

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ባለፉት ስምንት ወራት የተፈጠረው የፀጥታ ችግር በበጀት ዓመቱ ሊሠሩ የታቀዱ ተግባራት አፈጻጸም ዝቅተኛ እንዲኾን ማድረጉን ገልጸዋል። አቶ...

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በተሻሻለው አዋጅ መሰረት ዳግም ተመዝግበው ሕጋዊ ኅልውናቸውን ማረጋገጥ እንዳለባቸው ባለሥልጣኑ አሳሰበ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የውይይት መድረክ አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ በተሻሻለው አዋጅ መሰረት ዳግም ያልተመዘገቡ ድርጅቶች እንዲሁም ሕልውናቸውን ማረጋገጥ ያልቻሉ ድርጅቶች ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል። የባለሥልጣኑ...