“በዞኑ አንጻራዊ ሰላም በመኖሩ በሰሜኑ ጦርነት ተቋርጠው የነበሩ የልማት ሥራዎችን ማስቀጠል ተችሏል” ዲያቆን ሸጋው...
ደባርቅ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዲያቆን ሸጋው ውቤ ባለፉት 8 ወራት በክልሉ በተከሰተው የፀጥታ ችግር በዞኑ የተፈጠረው አሉታዊ ተጽዕኖ፣ ከችግሩ ለመውጣት በተከናዎኑ ሥራዎች፣ ዞኑ አሁን የሚገኝበት ነባራዊ ሁኔታ እና...
“የሰላም እጦቱ በገቢ አሠባሠብ ላይ ከፍተኛ ጫና ፈጥሯል” የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር
ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2016 በጀት ዓመት 2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ለመሠብሠብ ታቅዶ ባለፉት ስምንት ወራት መሠብሠብ የተቻለው 572 ሚሊዮን 156 ሺህ ብር ነው። ይህም ከዓመቱ...
“የዘመነች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የዲጅታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂን በአግባቡ መተግበር ይገባል” ጠቅላይ...
አዲስ አበባ: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዲጅታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ አፈጻጸም የሚዳስስ የፓናል ዉይይት በዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ተካሂዷል። ዲጂታል ኢትዮጵያ የመንግሥትን፣ የግሉን ዘርፍ እና የልማት ኤጄንሲ ተዋንያንን በአንድ ላይ በማሠባሠብ መሰረታዊ የዘርፍ ተነሳሽነቶችን በመለየት...
በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች እየተደረገ ያለው የሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረ የዝናብ እጥረት ምክንያት አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ድርቅ ተከስቷል፡፡ በተከሰተው ድርቅም በርካታ ወገኖች ለሰብዓዊ ድጋፍ እጃቸውን ዘርግተው ቆይተዋል፡፡ የእንስሳት ሃብት ላይም ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን...
“የመሬት አሥተዳደር ሥርዓቱ የመንግሥት እና የሕዝብን ሃብት የሚጠብቅ መኾን አለበት” ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በየደረጃው ከሚገኙ የፍትሕ አካላት ጋር በመሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የባሕር ዳር እና አካባቢው ከፍተኛ...







