“ጠንካራ ፓርቲ እና ጠንካራ አመራር በመፍጠር ለሕዝብ መሥራት ያስፈልጋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ መልእክት ክልላዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኮንፈረንሱ ላይ...
በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ክልል አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሔደ ነው።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ክልል አቀፍ ኮንፈረንሱን በባሕር ዳር ከተማ ማካሔድ ጀምሯል። ኮንፈረንሱ ከመጋቢት 21/2016 ዓ.ም እስከ መጋቢት 23/2016 ዓ.ም "ቃልን በተግባር...
የሴቶችን ተሳታፊነት እና ውሳኔ ሰጭነት ለማረጋገጥ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ100 በላይ ፕሮጀክቶችን አቅፎ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት እና ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) የሴቶችን ተሳታፊነት እና ውሳኔ ሰጭነት ለማረጋገጥ በዓመት ከ56 ሚሊዮን በላይ...
“የሕዝብ ጥያቄዎች የደረሱበትን እንገመግማለን፤ የቀሩንን በአጭር ጊዜ ለመሥራት ልዩ ርብርብ እናደርጋለን” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከመጋቢት 21/2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ክልላዊ ኮንፈረንስ እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና...








