የስናን ወረዳ ነዋሪዎች መንግሥት የመልካም አሥተዳደር ችግሮቻቸውን እንዲፈታላቸው ጠየቁ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የስናን ወረዳ ነዋሪዎች ከቀጣናው ኮማንድ ፖስት ጋር መክረዋል፡፡ በምክክሩ ነዋሪዎቹ ጽንፈኛው ቡድን በደል እና ግፍ እንዳደረሰባቸው ተናግረዋል። መንግሥት ከዚህ በፊት የነበሩትን የመልካም አሥተዳደር ችግሮች...
“በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ በ3 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር የንፁህ መጠጥ ውኃ ሥራዎች እየተሠሩ...
ደብረ ብርሃን፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጫጫ ክፍለ ከተማ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ ዛሬ ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ...
በተማሪ ምገባ ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ መመለስ መቻሉን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ...
ሰቆጣ፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ከ15 ሺህ በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለማቋረጥ ተገድደዋል። ይሁን እንጂ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ድርቅ ለተከሰተባቸው አካባቢዎች አልሚ ምግቦች በመላክ ወደ...
እያጋጠሙ ያሉ የሰላም እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮች የሚፈቱት በጦርነት ሳይኾን በውይይት ሊኾን እንደሚገባ ...
ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ቃልን በማክበር በዘላቂነት እግር መትከል” በሚል መሪ መልእክት ከከተማው ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ ዘላቂ ሰላምን በማረጋገጥ ማኅበረሰቡ የሚያነሳቸውን የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለይቶ ለመፍታት ያለመ...
“ጽንፈኝነትን በቁርጠኝነት ተዋግቶ በማስወገድ ገዥ እና የጋራ ትርክትን ለመትከል እልህ አስጨራሽ ትግል እያደረግን ነው”...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ መልእክት ክልላዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ...








