ረመዷንን በመረዳዳት እና በመደጋገፍ ማሳለፍ እንደሚገባ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አሳሰበ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ረመዷን የሰደቃ ወር ተደርጎ ይወሰዳል። ሃብታሞች ደሆችን፤ አቅም ያላቸው አቅመ ደካሞችን የሚጠይቁበት ወርም ነው። የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የትምህርት እና...

የባካኝ ወንዞች ጥናት መቼ ይጠናቀቅ ይኾን?

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ከፍተኛ የኾነ የከርሰ ምድር እና ገጸ ምድር ውኃ ሃብት እና ሰፊ መልማት የሚችል የእርሻ መሬት እንዳለው መረጃዎች ያሳያሉ። ከፍተኛ የውኃ ሃብት እና ሰፊ መልማት የሚችል...

የ30 ሜትር ስፋት ያለው አስፋልት ቀለበት መንገድ በሦስት ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የወልድያ ከተማ...

ወልድያ: መጋቢት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሥራ ኀላፊዎች የወልድያ ከተማ አሥተዳደር እየሠራቸው ያሉ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል። የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ ከጎንደር በር - ፒያሳ - ደብረ ገሊላ በፌደራል...

ምሥጋና 🙏

የበጎነት አርዓያ! አበበች ጎበና (እዳዬ) 🙏 የበጎነት ጉዞ ከ1928 እስከ 2013! 🙏 በ1928 ዓ.ም ተወለዱ 🙏 የ11 ዓመት ልጅ እንዳሉ የቀረበላቸውን የጋብቻ ጥያቄ በመቃወም አዲስ አበባ ገቡ 🙏 በአዲስ አበባ ሥራን ሳይንቁ ከግለሰቦች ቤት...

ኅብረት ሥራ ማኅበራት ያሉባቸውን ችግሮች ለመፍታት የሪፎርም ሥራ መጀመሩን የአማራ ክልል ኅብረት ሥራ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኅብረት ሥራ ማኅበራት ለሀገር ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ እድገት የማይተካ ሚና አላቸው። የተለያዩ ሀገራት ለኅብረት ሥራ ማኅበራት በሰጡት ትኩረት በሀገራዊ ጥቅል ምርት (GDP) ላይ እንደ አንድ ተዋናይ ኾነው ያገለግላሉ።...