“በተለያዩ ሀገራት በችግር ውስጥ የነበሩ ከ50 ሺህ በላይ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል” የውጭ...

አዲስ አበባ: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተለያዩ ሀገራት በችግር ውስጥ የነበሩ ከ50 ሺህ በላይ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው መመለስ እንደተቻለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ በቀጣይም 70 ሺህ የሚኾኑ ዜጎችን ለመመለስም ዝግጅት እየደረገ ነው...

በአማራ ክልል ያለውን የደም እጥረት ችግር ለመቅረፍ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አባላት እና...

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደም እጦት የአንድም ሰው ህይዎት ማለፍ የለበትም በሚል ተነሳሽነት ነው የጠቅላይ መምሪያው አባላት ደም የለገሱት። በደም ልገሳው መርሐ ግብርሩ ላይ የተገኙት የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባ የግል ዳታ ጥበቃ አዋጅን መርምሮ በአብላጫ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠንካራ የግል ዳታ ጥበቃ ሥርዓት ለመፍጠር ያስችላል የተባለለት አዋጅ አጽድቋል፡፡ በምክር ቤቱ የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አዋጁን አስመልክቶ እንደገለጸው አዋጁ የግል ዳታ ጥበቃ...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 27ኛ መደበኛ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጉባኤው የከተማዋን የመልካም አሥተዳደር ሥርዓት ለማሻሻል፣ የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ፣ ካለፉት ወራት አፈጻጸም በመነሳት እንደሚገመግም እና የቀጣይ ጊዜ የትኩረት አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ ይጠበቃል። ምክር ቤቱ የከተማ አሥተዳደሩን የ6 ወር...

የአማራ እና አፋር ክልሎችን በማገናኘት ትልቅ ፋይዳ ያለው የሐይቅ – ቢስቲማ – ጭፍራ የመንገድ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ እና አፋር ክልሎችን በማገናኘት ማኅበራዊ ትስስርን ለማሳደግ ትልቅ ፋይዳ ያለው የሐይቅ - ቢስቲማ - ጭፍራ የመንገድ ፕሮጀክት ሥራ ከ29 በመቶ በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ገልጿል። ፕሮጀክቱ...