በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በቢስቲማ ከተማ ተካሂዷል፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰልፉ ላይ ለክልላችን ሰላም በሕብረት እንቆማለን፣ በጥቂት ጽንፈኛ ኃይሎች አስተሳሰብ እና እኩይ ድርጊት የሚበተን ሀገር እና ሕዝብ የለንም፣ ክልላችንን በውክልና ጦርነት ማፍረስ አይቻልም፣ እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራችን ሰላም እና...

በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ቀያ ገበርኤል ወረዳ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሔደ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰልፉ ላይ የዘመሮ ከተማ ነዋሪዎች፣ የመንግሥት ሠራተኞች እና የገጠር ቀበሌዎች ተሳትፈውበታል። በሰልፉም ላይ በጽንፈኞች እና ተላላኪዎች ምክንያት የሚፈርስ ክልልም መንግሥትም የለም፣ ሀገራችንን ለማስቀጠል ከለውጡ አመራር ጎን እንቆማለን፣ ኢትዮጵያ ዳግም...

በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ደሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ደጋን ከተማ ውስጥ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፉ ላይ ለክልላችን ሰላም በኅብረት እንቆማለን፤ ለሀገራችን ብልፅግና ዕውን መኾን እንተጋለን፤ በጋራ ጥረት...

ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ሀርቡ ከተማ አሥተዳደር እየተካሄደ...

ደሴ፡ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልላችን አንጻራዊ ሰላም በአጭር ጊዜ ወደ ዘላቂ ሰላም እናሻግራለን፣ በጥቂት ጽንፈኛ ኃይሎች አሥተሳሰብ እኩይ ድርጊት የሚበተን ሀገር እና ሕዝብ የለም፣ ያሰበውን የሚሠራ የጀመረውን የሚጨርስ መንግሥት አለን፣ ታላቁ...

ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በሰሜን ጎንደር ደባርቅ ከተማ እየተካሄደ ነዉ።

ደባርቅ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በሰሜን ጎንደር ደባርቅ ከተማ እየተካሄደ ነዉ። ሕዝባዊ ሰልፉ ፈተናን በመሻገር ሰላምን ለማጽናት እና ልማትን ለማስቀጠል የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ ያለመ ነው። በድጋፍ ሰልፉ መሪ መልዕክቶች ተስተላልፈዋል። ከመልእክቶች መካከልም:-...