በሁመራ ከተማ የለውጡን ስድስተኛ ዓመት በማስመልከት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሔደ።

ሁመራ፡ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሁመራ ከተማ ነዋሪዎች ሀገራዊ ለውጥን ተከትሎ ነጻነታቸውን ማግኘት እንደቻሉ እና የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን በመጠቀም ባሕልና እሴታቸውን እያስቀጠሉ እንደሚገኙ አንስተዋል። በዛሬው ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ...

“የተጀመሩ የልማት ሥራዎች እንዲቀጥሉ ሰላም ጠል የኾኑ ጽንፈኛ ኃይሎችን ማጋለጥ ይገባናል” የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች

ሰቆጣ፡ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉም የሰቆጣ ከተማ እና የሰቆጣ ዙርያ ወረዳ ነዋሪዎች፣ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች ተሳትፈዋል። በሰልፉ የተሳተፉት አቶ...

ሐራ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ለክልላችን ሰላም በሕብረት እንቆማለን" በሚል መሪ መልዕክት ነው ሰልፉ የተካሄደው። ሰልፈኞቹ ለሀገራቸው ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና የበኩላቸውን እንደሚወጡ እና ሀገራቸውን ወደ ከፍታ ለማሻገር ከለውጡ መሪዎች ጋር...

በወልቃይ ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የወልቃይት ወረዳ ነዋሪዎች ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል ፡፡

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰልፎቹ "ሀገራዊ ለውጡ ኢትዮጵያን የታደገ እና ኅልውናችንን ያስቀጠለ ነው፣ ውስጣዊ ሰላማችንን በማጽናት ውጫዊ ተጽዕኖዎችን በድል እንወጣለን፣ የክልላችንን አንጻራዊ ሰላም በአጭር ጊዜ ወደ ዘላቂ ሰላም እናሸጋግረዋለን" ወዘተ የሚሉ...

በአቀስታ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን የለጋምቦ ወረዳ እና የአቀስታ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአቀስታ ከተማ አካሂደዋል፡፡ በሰልፉ ላይ ለክልላችን ሰላም በሕብረት እንቆማለን፣ በጥቂት ጽንፈኛ...