ኅብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት ለሚደረገው ጥረት ሕዝበ ሙስሊሙ የራሱን መልካም አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ዋና አፈጉባኤ...

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ በዓሉ ሲከበር በተለመደው ኢትዮጵያዊ ጨዋነት፣ በመረዳዳት፣ በመተዛዘን...

“ሰራዊቱ የሕዝቡን ሰላም ለማምጣት እና ሕግ ለማስከበር ባደረገው ስምሪት ጽንፈኛው ቡድን ቆሞ የመዋጋት ቁመናውን...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ ዛሬ በፍኖተሰላም ከተማ ከጎጃም ኮማንድፖስት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ባደረጉት ውይይት እንደተናገሩት ጎጃምን ያምስ የነበረው ጽንፈኛ ኃይል ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል ብለዋል።...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እንኳን ለ1ሺህ 445ኛው ዓመተ ሂጅራ ዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ብለዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ሕዝበ ሙስሊሙ በተባረከው የረመዷን ወር እርስ በእርስ በመደጋገፍ እና በመረዳዳት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ፡፡ የረመዳን ወር መላው ሙስሊም ማኅበረሰብ በናፍቆትና በጉጉት የሚጠብቀው ወር ነው። ወሩ የአሕዛብ በሮች የሚዘጉበት፣ የጄነት በሮች ወለል ብለው የሚከፈቱበት ነው። ሙስሊሙ በጾምና በኢባዳ ከፈጣሪው ጋር የሚቀራረብበት፣ ዚክር የሚበዛበት፣...

ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ተካሄደ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በተለያዩ ወረዳዎች "እኛ ኢትዮጵያውያን ለሀገራችን ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና የበኩላችንን እንወጣለን" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በዚህ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ የጽንፈኛውን እኩይ ዓላማ የሚቃወም...