1 ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰሜን ወሎ ዞን አላማጣ ከተማ እየተከበረ ነው።
1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን አላማጣ ከተማ የሃይማኖቱ ተከታዮች በተገኙበት በሰላት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ስርዓቶች እየተከበረ ነው።
የአላማጣ ከተማ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንዳሰፈረው በሰላት...
“ዒድ ማለት መደሰት ማለት ነው፤ ዒድ ማለት የአንድነት፣ የአብሮነት፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ በዓል ማላት...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ከተማ የ1 ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል እየተከበረ ነው፡፡የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ኃይሉ ግርማይ በሰቆጣ ከተማ አንዋር መስጂድ ተገኝተው እንኳን ለ1...
“እስላም ሰላም ነው፤ ለሰላም አብረን እጅ ለእጅ ተያይዘን እንሠራለን” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ አልፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ከተማ አሥተዳደሩ...
“ፊታችንን ወደ አሏህ አዙረን ድዓዋ በማድረግ ለሰላም እንጸልይ” ሼህ ጀውሃር ሙሐመድ
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 445ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አልፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው። በሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት...
1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአጣዬ ከተማ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዒድ አልፈጥር ሰላት በዓል ላይ የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ፣ በብልጽግና ፓርቲ የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኤልያስ አበበ፣ የ112ኛ ኮማንዶ እና አየር ወለድ...








