“ከ224 ሺህ በላይ ተማሪዎችን እየመገብኩ ነው” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመማር ማስተማሩን ሥራ ውጤታማ ለማድረግ በምግብ ምክንያት ትምህርታቸውን የሚያቋርጡ ተማሪዎች እንዳይኖሩ እና ትምህርታቸውን በንቃት እንዲከታተሉ ለማድረግ በየትምህርት ቤቶች የምገባ መርሐ ግብር ይካሄዳል፡፡ አሁን አሁን በኢትዮጵያ የተማሪዎች የምገባ ሥርዓትም እየተለመደ...

ከአዙሪት ያልተላቀቀው ህልም

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምንኖረው በአብዛኛው ለእለት ጉርሱ ያገኛትን ሠርቶ በሚበላ እና ለፍቶ አዳሪ በሚባል ማኅበረሰብ ውስጥ ነው። ነገር ግን ይኽ ማኅበረሰብ የነገን አርቆ በማሰብ ጥሪት ይቋጥራል። የነገውን ህይዎት ለማሳመርም ይጥራል ይግራል። ለፍቶ አዳሪው...

ሳምንቱ በታሪክ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቅዱስ ያሬድ ትምህርት ቤት በነበረበት ጊዜ ቀለም አልዘልቅህ አለው፤ ከመምህሩ ጠፍቶ ሲጓዝ ከአንዲት ዛፍ ስር አረፈ፡፡ አንዲት ትል ፍሬ ለመብላት ስድስት ጊዜ ወዳቃ በሰባትኛው ሲሳካላት ተመለከተ፡፡ የትሏን ተስፋ...

የግብርና ውል እርሻ በአስገዳጅ ሕግ እንዲቃኝ መደረጉ ለምርታማነት ማደግ አቅም እንደሚፈጥር ተመላከተ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ምርት ውል በኢትዮጵያ ከ70 ዓመት በላይ እድሜ ያስቆጠረ አሠራር ቢኾንም አሠራሩ በሕግ የተደገፈ ባለመኾኑ ከዘርፉ ማግኘት የሚገባውን ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ ጥቅም ማግኘት ሳይቻል ቆይቷል። አሠራሩን በተቀናጀ...

በእነዋሪ ከተማ ከ135 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ አዲስ የዱቄት ፋብሪካ ግንባታ ተጀመረ፡፡

ደብረ ብርሃን፡ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የእነዋሪ ከተማ አሥተዳደር እንዳስታወቀው ባለቤትነቱ ኪዳሞስ አግሮ ኢንደስትሪያል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የዱቄት ፋብሪካ በእነዋሪ ከተማ አሥተዳደር ከ135 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ...