የማሽነሪ አምራች ኢንዱስትሪ ሀገራዊ ዕድሎች እና ፈታኝ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ ምክክር እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማሽነሪ አምራች ኢንዱስትሪ ሀገራዊ ዕድሎች እና ፈታኝ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የምክክር መድረኩ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ትብብር የተዘጋጀ ነው።
በመድረኩ የኢንዱስትሪ...
የወልድያ ከተማን ጨምሮ የአጎራባች ወረዳዎችን ተስፋ ከፍ ያደረገው የጤና ተቋም ግንባታ!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የወልድያ ከተማ ጤና መምሪያ ኀላፊ ዘላለም ጌታቸው ከተማ አሥተዳደሩ ካለው የሕዝብ ብዛት አኳያ አምስት የጤና ጣቢያዎች ቢያስፈልጉትም ማኅበረሰቡ በሁለት ጤና ጣቢያ ብቻ እየተገለገለ አንዳለ ገልጸዋል። ይህ ደግሞ ተገልጋዩ ማኅረሰብ...
በ18 ወራት ይጠናቀቃል የተባለው ፕሮጀክት?
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጣና በለስ የተቀናጀ ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ2003 ዓ.ም ግንባታ ሲጀመር በሦስት ዙር ግዙፍ ፋብሪካ ለመገንባት ታቅዶ ነበር። ይሁን እንጅ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ዘግይቶም ቢኾን ወደ ግንባት መግባት የቻለው...
“የእናቶችን ሞት ለመቀነስ ከባሕላዊ አሠራር መውጣት ይጠበቅብናል” አቶ ኃይሉ ግርማይ
ሰቆጣ: ሚያዚያ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ የእናቶች፣ ሕጻናት እና የአፍላ ወጣቶች ጤና እና ሥርዓተ ጾታ ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
በውይይት መድረኩም የብሔረሰቡ ዋና አሥተዳዳሪን ጨምሮ የዞኑ ከፍተኛ ሥራ አስፈጻሚዎች፣ የሃይማኖት...
ችግሮችን በውይይት መፍታት እንደሚገባ በጸጥታ ችግር ምክንያት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት በቁጥጥር ሥር...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት በቁጥጥር ሥር ውለው በባሕር ዳር ማረሚያ ቤት የቆዩ 1 መቶ 38 ወጣቶች ሥልጠና ወስደው ወደ ማኅበረሰቡ እንዲቀላቀሉ...








