”ስማርት (ዘመናዊ) ባሕር ዳርን እንጀምረዋለን፤ ትውልድ ይጨርሰዋል” ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባሕር ዳር ከተማን ''በስማርት (ዘመናዊ) ባሕር ዳር'' ፕሮጀክት ለነዋሪዎቿ ምቹ፣ ለጎብኚዎች ሳቢ እና በዙሪያዋ ለሚገኘው ሕዝብም መልካም አርዓያ እንድትኾን ለማድረግ ሥራ ተጀምሯል። ''ስማርት ሲቲ'' (ዘመናዊ ከተማ) የሚለውን ቅጽል በመጠቀም...

ቢጂአይ ኢትዮጵያ በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የመማሪያ ክፍል ግንባታ ማስጀመሩን ገለጸ።

ደሴ: ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ በአዲስ ዓለም አጸደ ሕጻናት ትምህርት ቤት ውስጥ በ20 ሚሊዮን ብር በጀት የሚገነባው የመማሪያ ክፍል የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ተደምሯል። ግንባታውን በአራት ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ታቅዷል። የቢጂአይ ኢትዮጵያ...

በ250 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው አግማስ ውኃ ፋብሪካ ተመረቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ወሎ ዞን በቃሉ ወረዳ በ250 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው አግማስ የውኃ ፋብሪካ ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ስርዓቱ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ፣ የደቡብ ወሎ ዞን...

“ለመግባባት እና ለመነጋገር ድልድዮችን መፍጠር እንችላለን” የሰላም ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ችግሮችን በንግግር እና በይቅርታ መፍታት የሃይማኖት ተቋማት ትልቅ ኀላፊነት እና ሥራ ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስቴር ዴኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ኢትዮጵያ የተለያዩ ሃይማኖቶች ተከባብረው የሚኖሩባት፣ ሀገራዊ ፍቅር እና ግለሰባዊ...

ፈረስ ቤትን ለመቆጣጠር የመጣው የጽንፈኛ ኃይል መመታቱን የጎጃም ኮማንድፖስት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎጃም ኮማንድፖስት ሥር የሚገኘው ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል አበበ አደመ ፈረስ ቤትን ለመቆጣጠር በቅዥት አቅዶ የመጣው ጽንፈኛ ኃይል ተቀጥቅጦ ከመሞት እና ከመቁሰል የተረፈው ተንጠባጥቦ መፈርጠጡን ገልጸዋል። በዚህ ውጊያ ሦስት...