የፀጥታ ቸግሩን ተቋቁመው የመስኖ ሥራቸውን እያከናወኑ መኾናቸውን የእነማይ ወረዳ አርሶ አደሮች ገለጹ።
ደብረ ማርቆስ: ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የእነማይ ወረዳ በተያዘው የምርት ዘመን ከ1 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ እየለማ መኾኑን አስታውቋል። አርሶ አደር ግፋ ቸሩ በምሥራቅ ጎጃም ዞን እነማይ ወረዳ...
“ስንፍና ቀለብ አይኾንም” አርሶ አደር አለሙ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016/17 የመኸር እርሻ ከ5 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በማረስ 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዷል፡፡ በዚህም አንደኛ፣ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ዙር እርሻ መታረሱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
አርሶ...
የአማራ ክልል በወቅታዊ የሰላም፣ የልማትና መልካም አሥተዳደር ሥራዎች ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የክልሉን ወቅታዊ የሰላም፣ የልማትና መልካም አሥተዳደር ሥራዎች የግምገማ መድረክ በባሕርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን እንደገለፁት መድረኩ በተለያዩ ጊዜያት የተነሱ...
“ሰላም እና ሥራ ማግኘት የእኛ መዳኛችን ነው፣ ከዚያ ውጭ ግን የምንጎርሰውም የምናጎርሰውም እናጣለን” የኑሮ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቤት ከታች ነውና ገመናን ይሸፍናል፣ መከፋትን ይደብቃል፤ መራብ እና መጠማትን አያሣጣም። ንጽሕናቸው እምብዛም የኾኑ ልቦሶች በችግር የተጎዱ ልቦችን ደብቀዋል፣ የተራቡ ሆዶችን፣ የተጠሙ ጉሮሮዎችን ሸፍነዋል። ቤት የከለላቸው ችግሮች፣...
“ያለአግባብ ከተወሰደው ገንዘብ እስካሁን ያልተመለሰው 5 በመቶ የሚኾን ገንዘብ ነው” የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከተከሰተው የሲስተም ችግር ጋር በተገናኘ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው ገንዘብ 95 በመቶ የሚኾነውን አስመልሻለሁ ብሏል።
ባንኩ ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ በተፈጠረ...








