“በመስኖ ልማት በሄክታር እስከ 38 ኩንታል ማምረት ተችሏል” ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምግብ ሰብል ራስን ለመቻል፣ ለኢንዱስትሪ ምርት ግብዓት ለማግኘት እና ለገበያ የሚኾኑትን በማምረት የውጪ ምንዛሪ ለማግኘት ከመኸር ሰብል ልማት በተጨማሪ በበጋ መስኖ ሰብልን ማልማት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።
አቶ ዘላለም...
ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስፈላጊውን የቅንጅት ሥራ በጋራ በመሥራት እንደሚያግዙ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽንን የአራት ወራት የአፈጻጸም ሪፖርት አዳምጠዋል፡፡ በዚህ ወቅት “ለኮሚሽኑ የምናደርጋቸው ድጋፎች በሀገር ግንባታ ሥራችን ላይ አሻራ የምንጥልበት...
ትዕይንት ለዋጭ ቴክኖሎጂዎች
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዕይታ ልውጠት (ቪ.ኤፍ.ኤክስ እና ሲ.ጂ.አይ) በፊልም ኢንዳስትሪው ውስጥ ትርጉም ያለው እና አስደማሚ ሚናን እየተጫወቱ ያሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ናቸው፡፡ አሁን ላይ በፊልም ኢንዳስትሪው ተመርተው የምናያቸው አብዛኞቹ ፊልሞች በእነዚህ የቴክኖሎጂ ውጤቶች...
ከ5 ሺህ በላይ ደንብ የተላለፉ አሽከርካሪዎች መቀጣታቸውን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትራንስፖር እና ሎጅስቲክስ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጽሕፈት ቤቱ የመንገድ ትራፊክ ደኅንነት ቡድን መሪ ብርሃኔ አበበ እንዳሉት ጽሕፈት ቤቱ ከሚተገብራቸው ተግባራት አንዱ የከተማዋን የትራንስፖርት ፍሰት ጤናማ ማድረግ ነው። ባለፉት ዘጠኝ ወራት በከተማ አሥተዳደሩ በተደረገው ቁጥጥር በተደጋጋሚ...
የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በየዞኖች በመውረድ የሕዝቡን ሰላም እና ልማት የሚያረጋግጥ ድጋፍ እና ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ላይ ውይይት አድርገዋል። በየደረጃው የሚገኙ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ከመጋቢት ወር ጀምሮ በክልሉ ሁሉም ዞኖች ተሰማርተው ለተከታታይ 20 ቀናት...








