የሽግግር ፍትሕ እንዴት እና መቼ ይተገበራል?
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሽግግር ፍትሕን በተመለከተ የሽግግር ፍትሕ ላይ ጥናት ያደረጉት ማርሸት ታደሰ (ዶ.ር) እንደሚሉት የሽግግር ፍትሕ በሽግግር ውስጥ ያለ ማኅበረሰብ ከነበረበት ሁኔታ ሲወጣ ወይም ለመውጣት በሚያደርገው ሂደት ውስጥ የሚያጋጥመው ፈተና አለበለዚያም...
“የግብር አሠባሠብ ሥርዓቱን በማዘመን ዲጂታል ኢኮኖሚውን ለመደገፍ እየተሠራ ነው” የገቢዎች ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የገቢ አሠባሠብ ሂደቱን የሚያዘምን ዲጂታል የግብር ሥርዓት መገንባት ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፋዊ ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በዓለም ባንክ እና በገቢዎች ሚኒስቴር አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው ውይይት ላይ ከተለያዩ ሀገራት...
በጀልባ መገልበጥ አደጋ የ16 ኢትዮጵያውያን ሕይዎት አለፈ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጀልባ መገልበጥ አደጋ የ16 ኢትዮጵያውያን ሕይዎት ሲያልፍ አብረው የተሳፈሩ 28 ዜጎችን እስካሁን ማግኘት አልተቻለም፡፡ ትላንት ምሽቱን ከየመን የባሕር ዳርቻ ልዩ ስሙ አራ ከሚባል ስፍራ 77 ኢትዮጵያውያን ሕገ ወጥ ፍልሰተኞችን...
የጎጃም ኮማንድፖስት መረጃ ባደረገው ክትትል ለጽንፈኛው ቡድን ሊደርስ የነበረ 2 ሺ 500 ጥይት በቁጥጥር...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 13 በተደረገው የክትትል ኦፕሬሽን ከተያዘው 2 ሺ 500 የኤ ኬ ኤም ጥይት በተጨማሪ ዘጠኝ ካዝና፣ የመሣሪያ መጠገኛ እና ሌሎች መሰል ቁሳቁሶች ለጽንፈኛው ሲጓጓዙ በቁጥጥር ስር...
የግብርና ባሕል እየኾነ የመጣው የበጋ መስኖ ልማት!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምግብ ሰብል ራስን ለመቻል፣ ለኢንዱስትሪ ምርት ግብዓት ለማግኘት እና ለገበያ የሚኾኑትን በማምረት የውጪ ምንዛሪ ለማግኘት ከመኸር ሰብል ልማት በተጨማሪ በበጋ መስኖ ሰብልን ማልማት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው። በደቡብ...








