በወልድያ ከተማ አሥተዳደር የተቋቋመው የከንቲባ ችሎት የነዋሪዎችን የዓመታት ቅሬታ እየፈታ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ እንደገለጹት ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በከተማ አሥተዳደሩ የከንቲባ ችሎት ተግባራዊ ኾኗል። በዚህም በከተማዋ እስከ አስር አመት ያስቆጠሩ የልማትና የመልካም አሥተዳደር ችግሮች መፍትሔ...
የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላት የኮሪደር ልማት ተነሺዎች ያሉበትን ሁኔታ ተዘዋውረው ተመለከቱ።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እያከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት አምስት ክፍለ ከተሞችን ያካለለ ነው። በዚህ የኮሪደር ልማት በተለይ ከፒያሳ እና ሌሎች አካባቢዎች የተነሱ ነዋሪዎች የግል ይዞታ፣ የቀበሌ ቤት እና...
ሐሰተኛ ሰነድን በመጠቀም የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ለመከላከል ከተለያዩ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን የሰነዶች ማረጋገጫ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሰለሞን ስለሺ እንደገለጹት አገልግሎቱ የቴምብር ቀረጥ እና የአገልግሎት ክፍያ ያስከፍላል። በ2016 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 1 ሚሊዮን 237 ሺህ...
ብሔራዊ ፓርኩን ከተጋረጠበት አደጋ ለመጠበቅ ምን እየተሠራ ይኾን?
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ብርቅዬ የዱር እንስሳት የሚገኙበት፣ በተፈጥሮ የተዋበ እና ከኢትዮጵያ ተራራዎች ሁሉ የላቀው ነው፡፡ ብሔራዊ ፓርኩ ለበርካታ ጎብኚዎች መዳረሻ በመኾንም ለሀገር ከፍተኛ ገቢ ከሚያስገኙ አካባቢዎች መካከል...
የክልሉ ሕዝብ ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት መንግሥት ሙሉ አቅሙን ልማት ላይ እንዲያውል የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ የባይ ፓስ ኮንክሪት የአስፓልት መንገድ ግንባታን የክልል እና የከተማ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የመስክ ምልከታ አካሄዱ። በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ አማር ፒፒ የሚያወጣው 7 ነጥብ 5...








