ትኩረት ሰጥቶ ግብዓት እያሟላ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች በተገኙበት የሰብል ልማት የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ተገኝ አባተ 231...

ኤልሳልቫዶር በአፍሪካ ሁለተኛ ኤምባሲዋን በአዲስ አበባ ለመክፍት መወሰኗን የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኤልሳልቫዶር በአፍሪካ ሁለተኛ ኤምባሲዋን በአዲስ አበባ ለመክፍት መወሰኗን የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በኤልሳልቫዶር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤሌክሳንድራ ሂል ቲኖኮ የተመራው የልዑካን ቡድን ከኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ...

የብልፅግና ፓርቲ 9 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ የ9 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በግምገማ መድረኩ ላይም የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህን ጨምሮ የዋና ጽሕፈት ቤቱ የዘርፍ ኀላፊዎች እንዲሁም የክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት...

ኅብረተሰቡ የጽንፈኝነት አስተሳሰቦች እና ተግባራትን በመታገል የቀደመ አንድነቱን ሊያጸና እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳዳር አሳሰበ።

እንጅባራ: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የ9 ወራት ወቅታዊ የፀጥታ እና የልማት ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ በእንጅባራ ከተማ ተካሂዷል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው ባለፉት 9 ወራት የተፈጠረውን የሰላም መደፍረስ ተከትሎ የጠላት...

“የዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ለአሕጉሩ ድጋፉን እንዲያጠናክር ኢትዮጵያ ጥሪ ታደርጋለች” ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዛሬው እለት በኬንያ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ጉባኤ መልእክት አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ በፈተናዎች ሁሉ የተሻገረ ያለመበገር ፅናት የምጣኔ ሃብት መረጋጋትን...