ለመኸር ሰብል ልማት መሳካት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳዳር አሳሰበ፡፡
እንጅባራ: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መምሪው የ2016/17 የመኸር ሰብል ልማት ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ላይ ያተኮረ እና ባለድርሻ አካላት የተሳተፉበት ውይይት በእንጅባራ ከተማ አካሂዷል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ እና...
“መሰረተ ልማትን በማሻሻል የሕዝባችንን ጤና መጠበቅ ብቻ ሳይሆን የሥራ ዕድሎችንም እየፈጠርን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአንድ ወር በፊት የኮሪደር ልማት ስራ ሂደት ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አጠቃላይ ግምገማ አድርገን ነበር ብለዋል። ዛሬ እንደገና ከአዲስ አበባ አሥተዳደር አመራሮች...
የመገጭ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ተቋሙ በትጋት እንዲሠራ ቋሚ ኮሚቴዉ አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመገጭ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ተቋሙ በትጋት እንዲሠራ ቋሚ ኮሚቴዉ አሳስቧል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባ የሚኒስቴሩን የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡
የመገጭ ግድብ...
የተጀመሩ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ማኅበረሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016 በጀት ዓመት በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ከ11 በላይ ፕሮጀክቶች እየተሠሩ ይገኛሉ። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የከተማ እና መሠረተ...
“ለትንሳኤ በዓል እንቅስቃሴ በቂ ተሽከርካሪዎች ወደ ስምሪት እንዲገቡ ተደርጓል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትራንስፖርት እና...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ብዙዎች ከቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር በዓሉን ለማሳለፍ ከቦታ ቦታ ይንቀሳቀሳሉ። በዚህም...








