“ሦስት ሠዓት አይሁድ ኢየሱስ ክርስቶስን ይሰቀል! ይሰቀል! ይሰቀል! ያሉበት ሰዓት ነው”
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርቶስ በሰሙነ ሕማማት ሐሙስ ለአርብ አጥቢያ በአይሁድ እጅ ከመያዙ በፊት የአይሁድን እግር አጠበ፣ ሃዋርያትን እራት አበላቸው፣ ስለመንፈስ ቅዱስ የሚያጽናና ትምህርት አስተማራቸው፣ አልለያችሁም፣ ከእናንተ ጋር ነኝ...
የበዓል ወቅት የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት እየሠራ መኾኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የበዓል ወቅት የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ከ4 ሺህ ኩንታል በላይ የኢንዱስትሪ እና የግብርና ምርቶችን ለሸማቾች በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረቡን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ...
“በአማራ ክልል ሰላም በመስፈኑ ለልማት ሥራዎች ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማሥተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህ ከአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚከናወኑ የተለያዩ...
በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ከማረጋገጥ ጎን ለጎን ጠንካራ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾናቸውን ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌዴራል እና የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚከናወኑ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። ምልከታውን ያደረጉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት...








