“አባቶቻችን በአርበኝነት ተጋድሎ ነፃነቷን አስከብረው ያቆዩልንን ሀገር አፅንተን ማቆየት የሁላችንም ኃላፊነት ነው” ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 83ኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ አራት ኪሎ የአርበኞች መታሰቢያ ሐውልት በሚገኝበት ስፍራ ተከብሯል፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት እና የጥንታዊት ኢትዮጵያ የአርበኞች ማኅበር የበላይ ጠባቂ...
ሕማሙን በመሰለ ሕማም ያለፉት፤ ትንሳኤውን በመሰለ ትንሳኤ ይደምቃሉ!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖች በሰሙነ ሕማማት የክርስቶስን ስቃይ፣ መከራ እና ውድ ዋጋ ሁሉ እያሳቡ በመከራ አሳለፉት፡፡ በመከራው መከራውን የመሰሉት ክርስቲያኖች በትንሳኤው ደግሞ ትንሳኤውን መስለው ብቅ አሉ፡፡
ሰሙነ ሕማማት ከሞት በኋላ...
የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎችና አምባሳደሮች ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና አምባሳደሮች ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትና የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን፤ የትንሣኤ በዓል ለተቸገሩ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ማዕድ አጋሩ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአረጋዊያን እና ለአቅመ ደካሞች የትንሳኤ...
የትንሳኤ በዓል በዓለም የምሥራቅ ኦሪዮንታል አብያት ክርስቲያናት አማኞች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል የምሥራቅ ኦሪዮንታል አብያተ ክርስቲያናትን በሚከተሉ ሀገራት ዛሬ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉን ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ግብጽ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ሶሪያ፣ አውስትራሊያ እና ሌሎችም ሀገራት በድምቀት...








