ከ87 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት መገኘቱን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 የመስኖ ስንዴ ልማት ሦስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት በማረስ 120 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት መታቀዱ ይታወሳል፡፡ በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ አፋር፣ ጋምቤላ፣...
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና የኢትዮጵያን መንግሥት...
ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ዴኤታ ምስጋኑ አረጋ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ተወካይ የኾኑትን ማርሴል አክፓቮ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።...
የአፕል ልማት በሚፈለገው ልክ ምርታማ እንዲኾን ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ከሰብል ልማት ጎን ለጎን አትክልት እና ፍራፍሬ በተለያዩ አካባቢዎች የሚለማ ቢኾንም በግንዛቤ እጥረት እና በትኩረት ማነስ ምክንያት የሚፈለገውን ምርት ማግኘት አለመቻሉን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል፡፡...
ማሽኖችን አስተውሎት ማላበስ
ባሕር ዳር: ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ላይ ማሽኖችን በማለማመድ የሰውን አስተውሎት እንዲላበሱ በማድረግ ሥራን እንዲያቀሉ ማድረግ ተችሏል። ይኽን ማድረግ የሚያስችለን ደግሞ "ማሽን ለርኒንግ" ይባላል። በማሽን ለርኒንግ ሥር ደግሞ "ዲፕ ለርኒንግ" የሚባል ንዑስ ክፍል...
በኒጀር ኒያሚ ከተማ የተጀመረው የማጅራት ገትር ክትባት የበሽታውን ሥርጭት ይገታዋል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማጅራት ገትር በሽታ ሥርጭት ሰሃል በመባል የሚጠራውን የአፍሪካ ቀጣና የሚያካልል ሲኾን ማሊ፣ ነጀር፣ ቻድ እና ሱዳንን ያካትታል። ወረርሽኙ እሥከ አሁን ድርስ በኒጀር የ143 ሰዎችን ሕይወት መቅጠፋም ተነግሯል። ...








