በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከ21 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለእርሻ መዘጋጀቱ ተገለጸ።
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከ21 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለመኸር እርሻ መዘጋጀቱን የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ገልጿል። የመምሪያው ኀላፊ መርሻ አይሳነው በከተማ አሥተዳደሩ ከ21 ሺህ ስምንት መቶ ሄክታር...
የሕዝባችን የዘመናት ጥያቄ እውን ኾኖ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብራችን ሊፋጠን ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝባችን የዘመናት ጥያቄ የነበረው ታላቅ ድልድይ በታላቁ የዓባይ ወንዝ ላይ እውን ኾኖ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብራችን ሊፋጠን ነው።
በውቢቷ ባሕር ዳር ከተማ ተንጣሎ የሚገኘው የታላቁ የዓባይ ወንዝ ድልድይ ከ60 ዓመት...
ከ109 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ እያሰራጨ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ።
ወልዲያ: ግንቦት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2016/17 የመኸር ወቅት ጥቅም ላይ የሚውል 109 ሺህ ኩንታል በላይ ሰው ሰራሽ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እያሰራጨ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል። ለምርት ዘመኑ 159 ሺህ 197...
የጡት ካንሰር አሳሳቢነት!
ባሕር ዳር: ግንቦት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ካንሰር በሰውነት ውስጥ የሚገኙ ሕዋሳት ከቁጥጥር ውጭ በኾነ እና ባልተለመደ መንገድ በሕዋሳት መባዛት ምክንያት የሚከሰት በሽታ ነው። ከካንሰር በሽታዎች ውስጥ ደግሞ የጡት ካንሰር አንዱ ነው። በሽታው በዓለም ዓቀፍ ደረጃ...
“መገናኛ ብዙኀን የጋራ መገለጫዎችን በማጉላት የወል ትርክትን መፍጠር ላይ በትኩረት መሥራት አለባቸው” የጠቅላይ ሚኒስትሩ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መገናኛ ብዙኀን የሕዝቦችን የጋራ መገለጫዎች አጉልቶ በማሳየት የወል ትርክትን መፍጠር ላይ በትኩረት መሥራት እንዳለባቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገልጸዋል፡፡አማካሪ ሚኒስትሩ “መገናኛ ብዙኀን ለጋራ...








