የህወኃትን ዳግም ወረራ የሚያወግዝ ሰልፍ በደባርቅ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ደባርቅ: ጥር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ህወኃት ያደረገውን የዳግም ወረራ ሙከራ የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
ሰልፉ የሃይማኖት አባቶች፣ የደባርቅ እና አካባቢው የማኅበረሰብ ክፍሎች እንዲሁም በየደረጃው የሚገኙ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት...
የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጄክት የተጠቃሚዎችን ኑሮ እያቀለለ ነው።
ደብረታቦር፡ ጥር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጄክት የ2ኛ ምዕራፍ 2ኛዙር የአካባቢው ልማት ተጠቃሚዎች የምረቃት ፕሮግራም ተካሂዷል።
የደብረታቦር ከተማ ነዋሪዋ ወይዘሮ ኤልሳ ደሞዝ በፕሮጄክቱ ውስጥ ከመግባታቸው በፊት ኑሮን ለማሸነፍ ይቸገሩ...
የአፋሕድ ከፍተኛ አመራሮች አጀንዳቸውን ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረከቡ።
አዲስ አበባ: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከመንግሥት ጋር ስምምነት የፈፀሙ የአፋሕድ አመራሮች
በዛሬው ዕለት ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጋር ውይይት አድርገዋል።
በውይይታቸውም ሊፈቱ ይገባቸዋል ያሏቸውን ጥያቄዎችን አንስተዋል። በጥያቄዎች ዙሪያ ውይይት አድርገው አጀንዳቸውን በመሰብሰብ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተወካዮቻቸው...
“በትጋት የሚሰሩ ክንዶች ሌማታቸውን አትረፍርፈዋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሌማት ትሩፋት መንግሥት ለዜጋ እና ለሀገር ያለውን ክብር ያሳየበት ልዩ እሳቤ እና ትግበራ ነው፡ ብለዋል።
መንግሥት በሌማት ትሩፋት ዘላቂ...
የተመዘበረ ሃብትን በማስመለስ እና የሕግ ተጠያቂነትን በማስፈን ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል።
ደብረ ብርሃን፡ ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው።
የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ ኀላፊ ደመረ ቸሬ በበጀት ዓመቱ አጋማሽ...








