ከሩሲያ ለኢትዮጵያ የተሰጠ ተቋም

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ባደረገችው ሥምምነት መሠረት ግንቦት 3 ቀን 1956 ዓ.ም የባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ተቋም ተመሠረተ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፤ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ወደ ቀድሞዋ ሶቭየት...

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባላት የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በጎርጎራ ተካሄደ።

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባላት የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በጎርጎራ ተካሄደ። ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባላት የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በጎርጎራ መካሄዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (አሕመድ...

ግዙፏ “ዓባይ ሁሉት” መርከብ ላሙ ወደብ ደረሰች።

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 60 ሺህ ቶን ማዳበሪያ የጫነችው ግዙፏ "ዓባይ ሁለት" መርከብ የላኘ ሴት ማዕከል በሆነው የኬንያ ላሙ ወደብ ጭነቷን ማራገፍ ጀምራለች፡፡ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳንን በኢኮኖሚ የማስተሳሰር አላማ ያለው...

በአማራ ክልል በፍትሕ ዘርፉ ያሉ መመሪያዎችን እና አገልግሎት አሰጣጡን በማሻሻል ለዜጎች ፈጣን አገልግሎት እየተሰጠ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም እንደገለጹት በፍትሕ ዘርፉ ያሉ መመሪያዎችን እና አገልግሎት አሰጣጡን በማሻሻል ለዜጎች ፈጣን፣ ቀልጣፋ እና ውጤታማ አገልግሎት እየተሰጠ ነው፡፡ ለዚህም አዲስ የፍትሕ ተቋማት...

የውጭ ባለሃብቶች በተመረጡ የንግድ ዘርፎች ላይ እንዲሰማሩ መፈቀዱ የሥራ እድልን ለማሥፋት ያግዛል ተባለ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለዜጎች ብቻ ተከልሎ የነበረው የወጪ፣ የገቢ፣ የጅምላ እና የችርቻሮ ንግድ ላይ የውጭ ባለሃብቶች እንዲሳተፉበት የሚፈቅድ አዲስ የአፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1001/2016 መጽደቁ ይታወሳል። በመመሪያው መሠረት የውጭ ባለሃብቶች ቅድመ ሁኔታዎችን እስካሟሉ...