“በታላቁ ወንዝ የተገነባው ታላቁ ድልድይ ለአማራ ክልል ልዩ ጸጋና በረከት ነው” ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታላቁ ወንዝ የተገነባው ታላቁ ድልድይ ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...
“ኢትዮጵያ የሚገባትን፣ የአማራ ሕዝብ የሚገባውን፣ ባሕር ዳርም ለውበቷ የሚመጥን ታላቁን ሥራ በጋራ ለማስመረቅ በቅተናል”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በታላቁ ወንዝ የተገነባውን ታላቁን ድልድይ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ድልድዩ ወገን ከወገን፣ ቤተሰብን ከቤተሰብ፣ ሕዝብን ከሕዝብ የሚያገናኝ ንግድ የሚያሳልጥ በሰዎች አዕምሮ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው በተገኙበት የዓባይ ድልድይ ተመረቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች ጋር በመኾን ከአራት አመት ተኩል በፊት ግንባታው የተጀመረውን የዓባይ ድልድይ መርቀዋል።
ይኽ ዘመናዊ ድልድይ የ380 ሜትር...
አሸናፊ ግርማ ኪዳኑ ለ#ጽዱ-ኢትዮጵያ 150 ሺህ ብር ለገሱ
ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አሸናፊ ግርማ ኪዳኑ ለ#ጽዱ-ኢትዮጵያ 150 ሺህ ብር ለገሱ። ለጽዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን ከማለዳው ሁለት ሰአት ጀምሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በንቅናቄውም አሸናፊ ግርማ ኪዳኑ 150...
“የአምራች ኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም ለማሳደግና ተወዳዳሪ ለማድረግ በቅንጅት እየሠራን ነው” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአምራች ኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም ለማሳደግና ተወዳዳሪ ለማድረግ በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናገሩ። በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ከተከፈተው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ በተጓዳኝ "ጥናትና ምርምር ለተሻለ ለአቅም...








