ኦቪድ ግሩፕ ለጽዱ ኢትዮጵያ የ15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኦቪድ ግሩፕ በስሩ ባሉ ድርጅቶች ለጽዱኢትዮጵያ የ15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።
ኢቢሲ እንደዘገበው የኦቪድ ግሩፕ ባለቤት አቶ ዮናስ ታደሰ በግላቸው 1 ሚሊዮን ብር ለጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን ገቢ...
“ድልድዩ መሠረታዊ ጥገና ሳይጠይቅ ከመቶ ዓመታት በላይ ያገለግላል” ኢንጂነር ሙሐመድ አብዱራህማን
ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታላቁ የዓባይ ወንዝ ላይ የተገነባው ታላቁ ድልድይ ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ...
“ግባችን በሁሉም ዘንድ ትብብርን እና አንድነት ማሳደግ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት "ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ የተመረቀው የዓባይ ድልድይ በሰዎች መካከል ያለን ግንኙነት በማጠናከር እና የንግድ እድሎችን በማሳደግ...
“የዓባይ ድልድይ ኅብረታዊ ምሉዕነትን ለማፅናት ከክልላዊ ወሰኖች የሚሻገር ትርክት የመቅረፅ ትልማ ማሳያ ነው” ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እንደገለጹት ዛሬ በባሕርዳር ከተማ የተመረቀው የዓባይ ድልድይ በሰዎች መካከል ያለን ግንኙነት በማጠናከር እና የንግድ እድሎችን በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ ርምጃ ነው። ከግዘፋዊ ቁሳዊ መዋቀሩ...
አቶ ያደታ ጁኔዲ ለ#ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለ#ጽዱ-ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን ንቅናቄ እንደቀጠለ ነው።
አቶ ያደታ ጁኔዲ #ጽዱ-ኢትዮጵያ ንቅናቄን በዲጅታል ቴሌቶን በአንድ ጀምበር የ50 ሚሊየን ብር ገቢ የማሰባሰብ ንቅናቄን በመቀላቀል የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!








