ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ምሥጋና አቀረቡ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) ምሥጋና አቅርበዋል። ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦ ክቡር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተፈጥሮ ፀጋ...

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የጽዱ-ኢትዮጵያ ንቅናቄን በድጋሜ ተቀላቀሉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አነሳሽነት የተጀመረው ለ"ጽዱ ጎዳና፣ ኑሮ በጤና" ፕሮጀክት ዲጂታል ቴሌቶን ንቅናቄ እንደ ቀጠለ ነው። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አገኘሁ ተሻገር ንቅናቄውን ዛሬ በድጋሜ ተቀላቅለዋል። ሌሎች የማኅበረሰብ...

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የጽዱ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ገቢ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህም ለአንድ ጀንበር የገቢ ማሰባሰብ ላይ የተቀላቀሉ የታክሲ ማኅበር አባላትን አበረታትተዋል። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ (ዶ.ር) ባስተላለፉት መልዕክት በየመንገዱ የመጸዳዳት ጎጂ ልማድን መኮነን ብቻ ሳይኾን በመንገዶች፣...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ከፍተኛ መሪዎች በጽዱ ኢትዮጵያ ቴሌቶን ላይ በጋራ ተሳተፉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ታላቁን የዓባይ ወንዝ ድልድይ ለማስመረቅ በባሕር ዳር ከተማ የተገኙ ከፍተኛ መሪዎች በጽዱ ኢትዮጵያ ቴሌቶን ላይ በጋራ ተሳትፈዋል። ከፍተኛ መሪዎች በጣና ሐይቅ ዳርቻ በውቧ...

“ታላቁ ድልድይ ለከተማዋ ልዩ ድምቀት እና ስጦታ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታላቁ የዓባይ ወንዝ ላይ የተገነባው ታላቁ ድልድይ ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ ምክትል...