የመላው ኢትዮጵያውያንን የሀገርን ምርት የመጠቀም ባሕል ማሳደግ እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመላው ኢትዮጵያውያንን የሀገርን ምርት የመጠቀም ባሕል ማሳደግ እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳስበዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት ለሁለተኛ ጊዜ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ማጠናቀቂያ ሥነ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የባሕር ዳር ዓባይ ድልድይ ምረቃ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር
ከሁሉ አስቀድሜ በዓይነቱም ሆነ በጥራቱ፣ በመጠኑም በውበቱ ልዩ በሆነው፤ የረዥም ጊዜ የሕዝብን ጥያቄ የነበረውን፣ የዚህ ዘመን ትውልድ አሻራ ያረፈበትን፤ የመጪው ዘመን ትውልድ ውርስና ቅርወስ የሆነውን፣ ውብ በሆነ ሁኔታ የተገነባውን ታላቁን ዓባይ ወንዝ ድልድይ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ከቢግ ዊን ፊላንትሮፒ መሥራች እና ፕሬዝዳንት ጄሚ ኩፐር እና...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ዛሬ ከቢግ ዊን ፊላንትሮፒ መሥራች እና ፕሬዝዳንት ጄሚ ኩፐር እና ቡድናቸው ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል። ድርጅቱ በሀገራችን በግብርና፣ በትምህርት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ እና...
“በከተማ አሥተዳደሩ የሚሰጡ አገልግሎቶችን በአንድ ማዕከል ለመቆጣጠር የሚያስችል ሥርዓት እየተዘረጋ ነው” ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ ክፍለ ከተሞች የሥራ ኀላፊዎች በከተማ አሥተዳደሩ የተሠሩ ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ከጎበኙት ውስጥ በ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በፌዴራል መንግሥት በዓባይ ወንዝ ላይ ተገንብቶ...
በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ዜጎች በአጀንዳ መልክ የሚያቀርቧቸው ሃሳቦች አስፈላጊ መኾናቸውን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን...
ባሕር ዳር: ግንቦት 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሚሽኑ ዜጎች በአንጀንዳ ማሠባሠብ ሂደት ውስጥ በንቃት መሳተፋቸው አስፈላጊ እንደኾነ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገልጿል፡፡ በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ዜጎች በአጀንዳ መልክ የሚያቀርቧቸው ሀሳቦች አስፈላጊ እንደኾኑ ነው...








