በምዕራብ ጎጃም ዞን በምርት ዘመኑ ከ12 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ ታቅዶ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2016/17 የምርት ዘመን የክረምት ሥራዎች የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። በምዕራብ ጎጃም ዞን በ2016/17 የምርት ዘመን በ246 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ከ12 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን...

“የሰሜን ሽዋ ዞን የኢንዱስትሪ እንቅስቃሴ ማነቆዎችን ለመፍታት እየተሠራ ነው” የሰሜን ሸዋ ዞን

ባሕር ዳር: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አካል የኾነው እና የሰሜን ሸዋ ዞን የኢንቨስትመንት ፀጋዎች፣ የልማት አገልግሎት ሁኔታ እና ቀጣይ እድሎች ላይ ያተኮረውን መድረክ ከፍተዋል። ዋና...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዘርባጃን ገቡ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የተለያዩ ምክክሮችን ለማድረግ አዘርባጃን ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት "የረጅም ጊዜ ወዳጅና አጋር ሀገር የሆነችው አዘርባጃን ገብተናል፤ ለተደረገልን ደማቅ አቀባበል...

አያት ሪል እስቴት የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄን በመቀላቀል የ6 ሚሊየን ብር አስተዋፅኦ አደረገ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለ"ጽዱኢትዮጵያ" ንቅናቄ እየተደረገ ያለው ድጋፍ እንደቀጠለ ነው። በዚህም መሰረት አያት ሪል እስቴት ንቅናቄውን በመቀላቀል የ6 ሚሊየን ብር አስተዋጽኦ አበርክቷል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ከ250 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የአገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

እንጅባራ: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ በአንድ ባለሃብት ከ250 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የአገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። ሆስፒታሉን መርቀው የከፈቱት የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክትል አሥተዳዳሪ...