“ያደገ መንግሥት ትልቁ እና የመጨረሻው ጉዳይ ዜጎችን በፍጥነት እና በታማኝነት አገልግሎት መስጠት ነው”...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የአዘርባጃን የሥራ ጉብኝታቸውን እና የተደረጉ የጋራ ስምምነቶችን አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም በሀገሪቱ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የሕዝብ አገልግሎት አሰጣጥን መመልከታቸውን ገልጸዋል፡፡ የአገልግሎት...
ባለፉት ዘጠኝ ወራት በትምህርት ዘርፉ የተሠሩ ሥራዎች ውጤታማ እንደነበሩ ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሰሜን ሸዋ፣ ከምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ ከደብረብርሃን እና ደብረማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የትምህርት መሪዎች፣ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐር...
“ባለፈው ሳምንት በክልሉ ስኬታማ ሁነቶች ተካሂደዋል” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም በክልሉ ባለፉት ሳምንታት በርካታ ሁነቶች መካሄዳቸውን ገልጸዋል፡፡ በጎንደር ከተማ የዲሞክራሲ ባሕል ግንባታ የዘጠኝ ወራት...
“የሥራ ከባቢን ምቹ ማድረግ ከቀዳሚ የትኩረት መስኮቻችን አንዱ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመንግሥት ቢሮዎች የቢሮ ከባቢን መቀየር የሥራ ከባቢን ምቹ ማድረግ ከቀዳሚ የትኩረት መስኮቻችን አንዱ ነው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)።
ዛሬ በከተማ እና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር መስርያ ቤት...
“80 ሚሊዮን ኩንታል የስንዴ ምርት ተሠብሥቧል” ግብርና ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በያዝነው ዓመት በመስኖ ስንዴ ልማት እስካሁን 80 ሚሊዮን ኩንታል ምርት መሠብሠቡን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ሚኒስቴርን የበጀት ዓመቱን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ገምግሟል።
የግብርና ሚኒስትሩ...








