በአማራ ክልል ከ153 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ማልማት ተችሏል።
ደሴ: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ደ/ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ የበጋ መስኖ ስንዴ የመስክ ምልከታ ተካሂዷል። አሚኮ ያነጋገራቸው የመቅደላ ወረዳ ጠቢ ክላስተር አርሶአደሮች እንደተናገሩት መንግሥት በቅድመ ዝግጅት ምዕራፉ ባደረገላቸው በቂ የግብዓት አቅርቦት በዚህ...
የተለያዩ የፖለቲካ ፖርቲዎች፣ ድርጅቶች እና ሲቪክ ማኅበራት ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ እያስገቡ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የሚደረገው ሀገራዊ ምክክር በየጊዜው የሚከሰቱ ግጭቶችን እና አለመግባባቶችን በዘላቂነት ይፈታል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል። ምክክሩን እንዲመራ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ይኽን ትልቅ ኀላፊነት ለመወጣት በርካታ ተግባራትን እያከናወነ መኾኑን...
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የዘጠኝ ወራት የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም እና አሁናዊ የሰላም ሁኔታ ከመንግሥት ሠራተኞች...
ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በከተማ አሥተዳደሩ የዘጠኝ ወራት የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም እና አሁናዊ የከተማዋ የሰላም ሁኔታ ዙሪያ ከከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት ሥራተኞች ጋር መክሯል። ለውይይቱ መነሻ ጽሑፍ ያቀረቡት የጎንደር ከተማ...
ሕዝቡ ለመንገድ ግንባታ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተያዘው በጀት ዓመት ሕዝቡ ለአዳዲስ መንገዶች ግንባታ እና ጥገና ከ2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር መንገድ መምሪያ አስታውቋል። መምሪያው የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት...
ከ20 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በኖራ ለማከም ቅድመ ዝግጅት መደረጉን ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አሲዳማነትን በመከላከል እና በኖራ አጠቃቀም ዙሪያ ከደቡብ ጎንደር፣ ምዕራብ ጎጃም፣ ሰሜን ጎጃም እና ከአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከተውጣጡ ባለሙያዎች ጋር ውይይት ተደርጓል። ውይይቱ በሌሎች የክልሉ አካባቢዎችም የሚካሄድ ይኾናል ተብሏል።
በአማራ...








