በከተሞች የሚለጠፉ ማስታወቂያዎች የከተማ ገጽታ እያበላሹ እንደኾነ ተገለጸ፡፡
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በከተሞች የሚለጠፉ ማስታወቂያዎች ገጽታ እንዳያበላሹ እየተሠራ መኾኑን የደሴ እና ደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ተናግረዋል፡፡ በኢፌዴሪ የማስታወቂያ አዋጅ ቁጥር 759/2012 መሠረት ማስታወቂያ ሲሠራ ክልከላዎችን በማይተላለፍ መልኩ መኾን እንዳለበት...
በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ የኀብረት ሥራ ማኀበራትን ውጤታማ ለማድረግ አቅማቸውን ማጎልበት እንደሚገባ ተገለጸ።
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን 921 ኀብረት ሥራ ማኀበራት እንዳሉ የኀብረት ሥራ ማኀበራት ማስፋፊያ እና ማደራጃ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመለክታል፡፡ የተጠሪ ጽሕፈት ቤቱ ኀላፊ ባዩ ከበደ እንዚህ ማኀበራት በገንዘብ...
የውጭ ሀገር ዜጎች የሥራ ስምሪት በሀገር ውስጥ መሸፈን እንደማይቻል ሲረጋገጥ ብቻ መሰጠት እንደሚገባው የከተማ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር ዜጎች የሥራ ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ 29/2012 ትግበራ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። የኮንስትራክሽን ዘርፉ ያሉትን አማራጮች እና አሁናዊ ቅርጽ ላይ በመመካከር ጠቃሚ...
ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን ኢኮኖሚያቸውን ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአዘርባጃን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን የኢኮኖሚ ሚኒስትሩ የተከበሩ ሚካይል ጃባሮቭ ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። በውይይቱም የሁለቱን ሀገራት የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጡ...
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ”ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” በሚል መሪ መልዕክት የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት...
ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለባለሃብቶች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር፣ ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት፣ በዘርፉ እያጋጠሙ ባሉ ማነቆዎች እና በመፍትሄዎቻቸው ዙሪያ ውይይት ተደርጎ አቅጣጫ ተቀምጧል። ባለድርሻ አካላትም መሠረተ ልማት በማሟላት፣ ሥልጠና በመስጠት እና የገንዘብ አቅርቦትን በማሳለጥ ኢንቨስትመንቱን...








