የሕዝብ መገናኛ ብዙኀን የኅብረተሰቡን ባሕል እና እሴት በማይቃረን መልኩ እንዲሠሩ በቴክኖሎጂ የታገዘ የክትትል ሥራ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሥራ ኀላፊዎች እና አባላት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የሥራ እንቅስቃሴን እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ ዋና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ ምክትል አፈ ጉባኤ ሎሚ...

“የዓለም የፋይናንስ ሥርዓተ በተረጋጋ ሁኔታ እንዳይቀጥል የሳይበር ጥቃት ችግር ደቅኖበታል” የዓለም የገንዘብ ተቋም

ባሕር ዳር: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዓለም የገንዘብ ተቋም ሪፖርት እንደሚያመለክተው የሳይበር ጥቃት ድግግሞሹ እና ውስብስብነቱ እያደገ መምጣቱ ስጋቱን አደገኛ አድርጎታል ብሏል። በዓለም የምጣኔ ሃብት ፎረም ማዕከል የኢንዱስትሪ እና አጋርነት ኀላፊ የኾኑት አክሻይ ጆሺ የሳይበር...

የስኳር በሽታ!

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስኳር በሽታ ተላላፊ ካልኾኑ በሽታዎች ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፉ ከሚገኙ በሽታዎች ውስጥ አንዱ ነው። በሽታው በደም ውስጥ ከመጠን ያለፈ ስኳር ሲፈጠር የሚከሰት ነው። መንስኤው በግልጽ ባይታወቅም ...

“ሕዝቡ አንድነቱን እና ሰላሙን በመጠበቅ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ውጤታማ እንዲኾኑ ድጋፉን አጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል”...

ባሕር ዳር: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል እና የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በመቅደላ ወረዳ በበጋ መስኖ የለማ የስንዴ ክላስተርን ጎብኝተዋል፡፡ በመስክ ምልከታ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ...

ፅዱ፣ ውብ እና ለነዋሪዎች ተስማሚ ከተሞችን ለመፍጠር ኅብረተሰቡ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ ሥርዓትን...

እንጅባራ: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አካባቢ እና ደን ጥበቃ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የእንጅባራ ከተማን ጽዱ ለማድረግ በቀጣይ ስድስት ወራት በሚተገበሩ ሥራዎች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አድርጓል። በምክክር መድረኩ የአዊ...