“ሰላም የሁሉም ነገር መሠረት ነው” የከተማዋ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ቃል የብሎክ እና የቀጣና ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች በማዕከል እና በ92 የቀጣና...
“ሠላም በመኾኑ የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ተጠናቅቀው አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል” ተሳታፊዎች
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ውስጣዊ ሠላማችንን በማጽናት ውስጣዊ እና ውጫዊ ተጽዕኖዎችን በድል እንወጣለን" በሚል መሪ መልእክት በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳዳር የሕዝብ መድረክ ተካሂዷል። በሁሉም መድረኮች ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚዳስስ ሰነድ ቀርቦ ጥልቅ...
የሰላም ጥሪውን መቀበል ማሸነፍ እንጂ መሸነፍ አለመኾኑን የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ሰቆጣ: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በተከሰተው የሰላም እጦት ምክንያት በክልሉ ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ ተፅዕኖ አሳድሯል። ይህንን ችግር ለመፍታትም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያቀረቡት የሰላም ጥሪ ወቅቱን የጠበቀ እና አግባብነት ያለው መኾኑን...
“የጎንደር ከተማ ሕዝብ ውኃ ተጠምቷል፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መመሪያ ችግራችንን እንደሚፈታ እንጠብቃለን” የከተማዋ ነዋሪ
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ከሚያነሷቸው ቀዳሚ ጥያቄዎች መካከል የንጹሕ መጠጥ ውኃ አንደኛው ነው፡፡ የከተማዋን የሕዝብ ብዛት፣ ፍላጎት እና የሥራ እንቅስቃሴ የሚመጥን የውኃ አቅርቦት የለምና ነዋሪዎች ሲጠይቁ ኖረዋል፤ ዛሬም ጥያቄ...
ያገኙትን አንጻራዊ ሰላም ለማስቀጠል ከመንግሥት ጎን ተሰልፈው በጋራ እንደሚሠሩ የቡሬ ከተማ ነዋሪዎች አረጋገጡ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎጃም ኮማንድፖስት በወቅታዊ የሰላም እና ፀጥታ እንዲሁም የልማት ሥራዎች ዙሪያ ባካሄደው መድረክ ላይ የቡሬ ከተማ ነዋሪዎች የአካባቢያቸውን ሰላም ለማስጠበቅ ከመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ጋር በጋራ በመሰለፍ እንደሚሠሩ ተናግረዋል፡፡
ነዋሪዎቹ...








