“በረጅም ጊዜያት የተገነቡ ጠቃሚ ሀገራዊ እሴቶችን በትምህርት ካሪኩለም ቀርጾ ማስተማር የጋራ ትርክትን ለመፍጠር ወሳኝ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቶች ጠቃሚ እሴቶች ለትውልድ እንዲተላለፉ እና የኅብረተሰቡን አብሮነት የሚያጠናክሩ የጋራ ጉዳዮች ላይ በትኩረት እየሠሩ መኾኑን የተለያዩ ክልሎች አፈ ጉባኤዎች ገልጸዋል። በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶች ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ...
ግብዓት የማቅረብ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉን ግብርና ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመኸር እርሻ የግብርና ግብዓት የማቅረብ ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉን ግብርና ቢሮ ገልጿል። ቢሮው በ2016/17 የምርት ዘመን 5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በማልማት 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየሠራ...
“የኮሙኒኬሽን እና የሬዲዮ ሲግናልን በአግባቡ ማሥተዳደር የዲጅታል ሥነምህዳሩን ከማስተካከል ባለፈ ሀብትን በአግባቡ እና በፍትሐዊነት...
አዲስ አበባ: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የኮሙኒኬሽን ሲግናል ጉባኤ መካሔድ ጀምሯል፡፡ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኅብረት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ቴክኒካል ኮንፈረንስ ከግንቦት 12/2016 ዓ.ም እስከ ግንቦት 14/2016 ዓ.ም የሚካሔድ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) በፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ በደረሰው አሰቃቂ የሄሊኮፕተር አደጋ ሕይወታቸውን ላጡት...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 1 ሺህ 445ኛውን የሐጅ ጉዞ ለማካሄድ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሀመት በኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ እና በሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴይን አሚር አብዶላሂያን እንዲሁም በሌሎች ባልደረቦቻቸው ድንገተኛ ሞት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ተገልጿል።...








